У нас вы можете посмотреть бесплатно የኮሌጅ የርቀት ትምህርትን በተመለከተ የቀረበ ማብራሪያ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የምስራች ፣በኢትዮጵያውያ ብቸኛው C O E ሴንተር የሆነው እና ሙሉ እውቅና ያለው ሰሌክት የርቀት ትምህርት ቤት ከ Ewooket tube ጋር በመተባበር በውጭ ሀገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያን ከ 5ኛ እስከ 10ኛ ክፍል የaudio visual Online የርቀት ትምህርት ጀምረ ፣ ስራዋውን ሳያስተጓጉል በኤርፎን ብቻ የ audio ትምህርቶችን መከታተል ሲችሉ በትርፍ ግዜዎ ደግም በትምህርት ዘርፍ የተካኑ የ P H D እና ማስትሪክ ድግሪ ያላቸውን መምህራኖች የተባበሩበትን የ video ትምህርት ካሉበት ሆነው ያጣጥሙ ፣በትምህርት ሚንስተር እውቅና የተሰጠው እና ለእርስዎ እንድገባወት ተብሎ የተዘጋጀው መፀሀፍንም እቤተዎ ድረስ መተን እናስረክባለን ፣ትምህርቱን = በቴሌግራም = በዋትሳፕ = በኢንስትግራም = በቫይበር = በኢሞ = በፌስቡክ እና በዩትዩፕ ቻናላችን መከታተል ይችላሉ = በ Ewooket Tube ደህረገፅ እና = በሰሌክት ትምህርት ቤት ደህረገፅ ደግሞ ሙሉ የአመቱን ኦዶ ቪዥዋል ትምህርቶችን እንድሁም መፀሀፎችን በፒዲ ኤፍ ያገኛሉ ፣ያልገባወትን ጥያቄ ለመመለስ በየሳምንቱ መምህራኖች ኦን ላይን ይጠብቁወታል እና ይጠይቁ ፤ በተጨማሪ በ Ewooket Tube የሚዘጋጀው Brain activity ቪድዮዎች እየተዝናኑ አዕምሮዎን ይገነባሉ ፣ከአምስተኛ እስከ አስረኛ ክፍል እና የኮሌጅ የርቀት ትምህርት ለመመዝገብ 📲00971558730346 ወይም 📲00971522775249 በዋትሳፕ ወይም ቀጥታ በመደወል ያግኙን በውጪ ሀገር የምትኖሩ ሀገር ሳትገቡ በኦንላይን ትምህርት መማር የምትፈልጉ ይህን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ትችላላችሁ ፣ ኑ በጋራ የተማረ ትውልድን እንገባ በእውቀት ያየለ ከችግር ያብላል እና ትምህርት ለመመዝገብ ይሂን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/joinchat/GxJSGRIEfaWjoE4... ወይም በዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/3Fb4uj8PfSM...