У нас вы можете посмотреть бесплатно በይካቲት //21//የም ነበብ ስንክሳር ykatite //21// ym nebeb sinkesar или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"ቃል የማይገልጣት ንፁህ፥ ከሰው ተገኝታ ከመላዕክት የበለጠች!የደመና አበባ ማርያም ሆይ፥በሥዕልሽ ፊት እንሰግዳለን! «ከመሬት የተገኘች ሰማይ ከሰማይ የሰፋች አለም። እግዚአብሔር ለእግዚአብሔርነቱ በራሱ ለራሱ ያበጃት መቅደስ። ኮሬብ ያልቻለችውን፥ ሲና የተንቀጠቀጠችለትን፥ ታቦር የራደችለትን፥ ዮርዳኖስ የሸሸችለትን፥ ግሩምና ታላቅ ኃይል በማህፀኗ የተሸከመች ደብር ነባቢት ቃል የማይገልጣት ንፁህ፥ ለቅድሱ አምላክ ፍፁምና ቅዱስ ማደሪያ የሆነች፥ ከሰው ተገኝታ ከመላዕክት የበለጠች። የፍቅር እናት፣ የጌታ እናት፣ የቤተ ክርስትያን እናት፣ የአለም እናት. የእኛ እናት የፍጥረት ሁሉ ጌጥ ወላዲተ አምላክ። የእናትነት ምልጃዋ አይለየን።» ድንግል ሆይ፥ የልጅሽን ምህረት እንሻለንና ለምኝልን!