У нас вы можете посмотреть бесплатно አስናቀች ወርቁ - ጉብልዬ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አርቲስት አስናቀች ወርቁ - ክራር ♥️ ዛሬ በህይወት ብትኖር 86 አመት ይሆናት ነበር፣ አስናቀች መሀል ከተማ 6ኪሎ ላይ ተወልዳ በአያቶቿ እና አክስቶቿ እጅ ላይ አድጋለች፣ አርቲስት አስናቀች ወርቁ አባቷን በህይወት ሳታውቀው እንደሞተ እና እናቷን በልጅነቷ እንዳጣች በነበራት ቃለ መጠይቅ ተናግራለች። ከአመታት ብሗላ ወደ ታላቅ እህቷ ጋር በመመለስ አብረው ኑሮ መጀመራቸውን ከዛም በወጣትነት እድሜዋ በ25 ሳንቲም እህቷ በገዛችላት ክራር እራሷን እንዳስተማረች እና እራሷን ፈልጋ እንዳገኘች ትናገራለች፣ ከአፄ ሀይለስላሴ ዘመን ጀምሮ በወቅቱ ሴት ልጅ ምንም አይነት የጥበብ ስራ በአደባባይ በማትታይበት ዘመን አስናቀች ፈንጥቃ መታየት ጀመረች፣ ምሽት ቤት አረና ባር ውስጥም ተቀጥራ መስራት እና ከዛም በብሄራዊ ትያትር በመድረክ ትወና በመሰልጠን እና ከአንጋፋ ተዋናዬች ጋር ድራማዎች በመስራት ትልቅ ዝናን ማትረፍ ችላለች፣ ከዛም በአውሮፓ ኮንሰርቶችን እስከመስራት ደርሳለች ፣ በዘመኑም በመልክ ውበቷ አይን ውስጥ ገብታ ተወዳጅነትን አትርፋ እስከ እለተ ሞቷ ድረስ በዝና ከፍታ ላይ ቆይታለች። አስናቀች በኢትዮፒክስ ቁጥር 16 አልበም እና ሌሎችን የታተሙ ሸክላ እና ካሴቶች እንዳሏት ይነገራል እኛም ከዛ ውስጥ የተመረጡ ሙዚቃዎችን አብረን እናደምጣለን። ___________________________________________________________________________ This is an official Cassette Music Ethiopia platforms Ethiopian Music: Check out Ethiopian old & new Music, Comedy, documentaries and More Ethiopian Videos on Cassette Music channels Facebook :- / cassettemusiq Instagram :- / cassettemusiq YouTube :- / @cassettemusiq Telegram :- T.me//cassettemusiq #eliasmelka #cassetteemusiq #የካሴትሙዚቃ #Ethiopianmusic #ethiopia #habeshaculture #musicethiopian #habeshanews #habeshaculture #habeshabroadcast #habeshatiktok #ethiopianews #kirar #asnakechworku #oldismuisc #music