У нас вы можете посмотреть бесплатно ጥንቆላ: በ New Age Movement ውስጥ ያሉ ልምምዶች ከአጋንንት ናቸው | ክፍል 10–ነብይ ቢንያም ማቴዋስ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በእነዚህ ተከታታይ ክፍሎች ነብይ ቢንያም ማቴዎስ ከቤተሰብ አንስቶ እስከ ሀገር ድረስ ስላሉ የተለያዩ አይነት የጥንቆላ አሰራሮች እና ከነዚያ ደግሞ ነፃ የሚወጣበትን መንገድ አንስቶ አስተምሯል። ቪዲዮውን ይሄንን የYouTube link [ • ጥንቆላ: በ New Age Movement ውስጥ ያሉ ልምምዶች ከአጋን... ] ተጭናችሁ ማየት ትችላላችሁ። ተባረኩበት። በዚህ ክፍል ከተነሱት ሃሳቦች መካከል፦ በእምነት የሚገኝ እውቀት ከአእምሮ እውቀት ይበልጣል። -እዕምሮ መሪ ከሆነ መጥፎ መሪ ነው። -የአለማትን አፈጣጠር በእምነት እንጂ በአዕምሮ ማወቅ አይቻልም። -አዕምሮን ከተከተላችሁ እግዚአብሔር የሚለውን ሳይሆን የምታውቁትን ነገር ብቻ ታደርጋላችሁ። -እግዚአብሔር አለምን ሲፈጥር ሁሉን ነገር ከሰው ጋር አስተሳስሯል። ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ LIKE በማድረግ እንዲሁም መንፈሳዊ እድገት ለማግኘት ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁና ቤተሰቦቻችሁ SHARE በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ። 🔔 አሁኑኑ YouTube ላይ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እና የNOTIFICATION/የማሳወቂያ ደወሉን ይጫኑ! ተባረኩ! 📲 በተጨማሪ በሌሎች ማህበራዊ ገጾቻችን እኛን ማግኘት ይችላሉ Telegram: @ProphetBinyamMathewos YouTube: @prophetbinyammathewos ለማንኛውም ጥያቄዎች ወይም የምክር አገልግሎት ለማግኘት ፣ እኛን ያነጋግሩን፦ 📞 +251987667454 📲 Telegram: @prophetbinyammathewosinfo 📧 Email: [email protected]