• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ скачать в хорошем качестве

የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ 1 год назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ

ዓመት ፈቃድ መጠን ሀ) ለመጀመሪያ የ1 ዓመት አገልግሎት 16 የሥራ ቀናት፤ ለ) ለአሠሪው ከ1 ዓመት በላይ ለተበረከተ አገልግሎት ለእያንዳንዱ 2 የአገልግሎት ዓመታት 1የሥራ ቀን እየተጨመረ ይሰጣል፡፡ አንድ ሠራተኛ ያገለገለበት ጊዜ ከ1 ዓመት በታች ከሆነ በአገልግሎት ዘመኑ ልክ ተመጣጣኝ የሆነ ዕረፍት በዚያው በአገለገለበት ዓመት ይሰጠዋል፡፡ አመት ሳይሞላው የስራ ውሉ ከተቋረጠ በገንዘብ ተቀይሮ የሰጠዋል ምሳሌ፡- ደመወዝ 25,000 95days 365=16 95 ? 365X=95*16 X=1,520/365 days X=4.16 ~4 Days leave የዓመት ፈቃድ መከፋፈልና ማስተላለፍ አንድ ሠራተኛ ሳይከፋፈል የሚሰጥ የዓመት ፈቃድ ከክፍያ ጋር ያገኛል፡፡ ሠራተኛው የዓመት ፈቃድ ተከፋፍሎ እንዲሰጠው ሲጠይቅና አሠሪውም ሲስማማ ለ2 ተከፍሎ ሊሰጠው ይችላል፡፡ የዓመት ፈቃድ ሠራተኛው ሲጠይቅና አሠሪውም ሲስማማ ሊተላለፍ ይችላል፡፡ አሠሪው የሥራ ሁኔታ ሲያስገድደው የሠራተኛውን የፈቃድ ጊዜ ሊያስተላልፍ ይችላል፡፡ የተላለፈው የዓመት ፈቃድ ከሚቀጥለው 2 ዓመት በላይ ሊራዘም አይችልም፡፡ አንድ ሠራተኛ በዓመት ፈቃድ እያለ ቢታመምና በህክምና ተቋም እንዲተኛ ለተደረገበት ጊዜ ብቻ የዓመት ፈቃዱ ተቋርጦ የህመም ፈቃድ ይሰጠዋል፡፡ በፈቃድ ላይ ያለ ሠራተኛን መጥራት የሚቻለው ቀደም ብሎ ሊታወቅ በማይችል ምክንያት ሠራተኛው በሥራ ላይ መገኘት ያለበት ሆኖ ሲገኝ ነው፡፡ ሠራተኛው ከፈቃዱ በመጠራቱ ምክንያት የደረሰበትን የመጓጓዣና የውሎ አበል ወጭ በአሠሪው ይሸፈናል፡፡ ሠራተኛው ከፈቃድ ሲጠራ በጉዞው ያጠፋው ጊዜ ሳይቆጠር የቀረው የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ተተምኖ ይከፈለዋል፡፡ Annual Leave Payment & Tax Amount Salary 45,000 40 day annual leave Annual leave amount=45,000/30=1,500 1,500*40=60,000 60,000/12=5,000 or 45,000/12=3,750 3,750/30=125 125*40=5,000 Taxable amount 45,000+5,000=50,000 50,000*0.35*-1,500*0.35=16,000 45,000*0.35-1,500=14,250 Per month tax amount 16,000-14,250=1,750 Annual tax amount 1,750*12=21,000 Net pay/after tax 60,000-21,000=39,000 የሕመም ፈቃድ አንድ ሠራተኛ የሙከራ ጊዜውን ከጨረሰ በኋላ በሥራ ላይ በሚደርስ ጉዳት ሳይሆን በሌላ ሕመም ምክንያት ሥራ መሥራት ካልቻለ የሕመም ፈቃድ ያገኛል፡፡ ማንኛውም ሠራተኛ በሕመም ምክንያት ከሥራ ሲቀር አሠሪው ስለሁኔታው ሊያውቅ የሚችል ወይም ሠራተኛው ለማስታወቅ የማይችል ካልሆነ በስተቀር ከሥራ በቀረ እጅግ ቢዘገይ በማግስቱ ለአሠሪው ማሳወቅ ይኖርበታል፡፡ ሕመሙ ከደረሰበት የመጀመሪያ ቀን አንስቶ ባለው የ12 ወር ጊዜ ውስጥ በተከታታይ ወይም በተለያዩ ጊዜያት ቢወስድም በማንኛውም ሁኔታ ከ6 ወር አይበልጥም፡፡ የሕመም ፈቃድ ቀጥሎ በተመለከተው ሁኔታ ይሰጣል:- ለመጀመሪያው ወር ከሙሉ ደመወዝ ክፍያ ጋር፣ ለሚቀጥሉት 2 ወራት ከደመወዙ 50% ክፍያ ጋር፣ ለሚቀጥሉት 3 ወራት ያለክፍያ፡፡x3 ለቤተሰብ ጉዳይ የሚሰጥ ፈቃድ ሕጋዊ ጋብቻ ሲፈጽም፤ የትዳር ጓደኛ፣ ወላጅ፣ ተወላጅ፣ ወንድም፣ እህት /አጎት፣ አክስት የሆነ የሥጋ /የጋብቻ ዘመድ ሲሞትበት፤ ከክፍያ ጋር ለ3 የሥራ ቀናት ፈቃድ ይሰጠዋል፡፡ የሠራተኛው የትዳር ጓደኛ ስትወልድ ደመወዝ የሚከፈልበት 3 ተከታታይ ቀናት ፈቃድ ከክፍያ ጋር ይሰጠዋል፡፡ ሠራተኛው ልዩና አሳሳቢ ሁኔታ ሲያጋጥመው እስከ 5 ተከታታይ ቀናት ያለክፍያ ፈቃድ የማግኘት መብት አለው፡፡ ሆኖም በዚህ ረገድ የሚሰጠው ፈቃድ በበጀት ዓመቱ ከ2 ጊዜ ሊበልጥ አይችልም፡፡ #Severancepay #annualleave #incometax #microsoft #Windows #BonusPay #Bonus #PENSION #NETSALARY #OVERTIME #TransportationAllowance #BedAllowance #Perdiem #MicrosoftWord #MicrosoftExcel #MicrosoftAccess #MicrosoftPowerPoint ETHIOPIA

Comments
  • Россия победила в войне / Официальное заявление МИД 2 часа назад
    Россия победила в войне / Официальное заявление МИД
    Опубликовано: 2 часа назад
  • Москва без интернета. Иран минирует Ормузский пролив. Первое интервью Харви Вайнштейна после ареста Трансляция закончилась 11 часов назад
    Москва без интернета. Иран минирует Ормузский пролив. Первое интервью Харви Вайнштейна после ареста
    Опубликовано: Трансляция закончилась 11 часов назад
  • የዓመት ፈቃድ ወደ ገንዘብ ሲቀየር ግብሩ እንዴት ይሰላል? 3 года назад
    የዓመት ፈቃድ ወደ ገንዘብ ሲቀየር ግብሩ እንዴት ይሰላል?
    Опубликовано: 3 года назад
  • የሥራ ክርክር ችሎት ምንነት? 3 года назад
    የሥራ ክርክር ችሎት ምንነት?
    Опубликовано: 3 года назад
  • መላዬ - Ethiopian Movie Melaye 2025 Full Length Ethiopian Film Melaaye 2025 1 год назад
    መላዬ - Ethiopian Movie Melaye 2025 Full Length Ethiopian Film Melaaye 2025
    Опубликовано: 1 год назад
  • ምክረ ህግ ፡- የስራ ውል 2 года назад
    ምክረ ህግ ፡- የስራ ውል
    Опубликовано: 2 года назад
  • 💡የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል Annual Leave 1 год назад
    💡የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል Annual Leave
    Опубликовано: 1 год назад
  • Documentary Film of Financial Reporting In Ethiopia 5 лет назад
    Documentary Film of Financial Reporting In Ethiopia
    Опубликовано: 5 лет назад
  • Severance Payment |Ethiopia :የአገልግሎት ክፍያ አሰራር | 4 года назад
    Severance Payment |Ethiopia :የአገልግሎት ክፍያ አሰራር |
    Опубликовано: 4 года назад
  • Иран за 4 дня? 9 часов назад
    Иран за 4 дня?
    Опубликовано: 9 часов назад
  • Ultimatum Czarzastego. Marszałek Sejmu postawił do pionu Naćpana Tomasz Szwejgiert, Jan Piński 17 часов назад
    Ultimatum Czarzastego. Marszałek Sejmu postawił do pionu Naćpana Tomasz Szwejgiert, Jan Piński
    Опубликовано: 17 часов назад
  • ቦነስ፣ትርፍ ሰዓት ፣የአገልግሎት ክፍያ እና የዓመት ፍቃድ እንዴት ይሰላሉ? 3 года назад
    ቦነስ፣ትርፍ ሰዓት ፣የአገልግሎት ክፍያ እና የዓመት ፍቃድ እንዴት ይሰላሉ?
    Опубликовано: 3 года назад
  • የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ተቀይሮ የሚሰላበት አሰራር 4 года назад
    የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ተቀይሮ የሚሰላበት አሰራር
    Опубликовано: 4 года назад
  • Kovo 11 detektyvas: prabyla liudininkai – nepriklausomybės tėvas ne Landsbergis? Трансляция закончилась 11 часов назад
    Kovo 11 detektyvas: prabyla liudininkai – nepriklausomybės tėvas ne Landsbergis?
    Опубликовано: Трансляция закончилась 11 часов назад
  • ከሥራ ስንብት ክፍያ ላይ የሚሰላ ግብር 3 года назад
    ከሥራ ስንብት ክፍያ ላይ የሚሰላ ግብር
    Опубликовано: 3 года назад
  • ETHIOPIA: Payroll Calculation| የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል||how to calculate Salary || 3 года назад
    ETHIOPIA: Payroll Calculation| የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል||how to calculate Salary ||
    Опубликовано: 3 года назад
  • #labourlaw  የአሰሪና ሰራተኛ ህግ, የዝቅተኛ ደመወዝ ቦርድ minimum wage board, የስራ ክርክር, የሙከራ ጊዜ, የሥራ ውል ስለማቋረጥና ደመወዝ 1 год назад
    #labourlaw የአሰሪና ሰራተኛ ህግ, የዝቅተኛ ደመወዝ ቦርድ minimum wage board, የስራ ክርክር, የሙከራ ጊዜ, የሥራ ውል ስለማቋረጥና ደመወዝ
    Опубликовано: 1 год назад
  • PILNE: Szef NBP o finansowaniu zbrojeń. „Atak na Iran zmienił wszystko” 13 часов назад
    PILNE: Szef NBP o finansowaniu zbrojeń. „Atak na Iran zmienił wszystko”
    Опубликовано: 13 часов назад
  • ЧЕМ ЗАКОНЧИТСЯ ВОЙНА В ИРАНЕ? БЕСЕДА С ВИТАЛИЙ ПОРТНИКОВ  @Портников. Аргументы Трансляция закончилась 8 часов назад
    ЧЕМ ЗАКОНЧИТСЯ ВОЙНА В ИРАНЕ? БЕСЕДА С ВИТАЛИЙ ПОРТНИКОВ @Портников. Аргументы
    Опубликовано: Трансляция закончилась 8 часов назад
  • Severance Payment/የአገልግሎት ክፍያ እንዴት ይሰላል/የስራ ስንብት ክፍያ/ በአዲሱ አዋጅ 1395/2017 6 месяцев назад
    Severance Payment/የአገልግሎት ክፍያ እንዴት ይሰላል/የስራ ስንብት ክፍያ/ በአዲሱ አዋጅ 1395/2017
    Опубликовано: 6 месяцев назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5