Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб መገኘትህ || Megegnetih || Rahel Wendwesen // August 2023// New Gospel Song в хорошем качестве

መገኘትህ || Megegnetih || Rahel Wendwesen // August 2023// New Gospel Song 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



መገኘትህ || Megegnetih || Rahel Wendwesen // August 2023// New Gospel Song

ፍሰስ በህይወቴ በሙላት የኔ መላው ማንነት ህይወቴ ያንተ ነው የኔ መላው ማንነት ኑሮዬ ያንተ ነው የኔ መላው ማንነት ዘመኔ ያንተ ነው የኔ መላው ያንተ ነው ዕድሜዬ ያንተ ነው መንፈስ ቅዱስ የህይወቴ ሊቅ ማን አለኝ እንዳንተ ለኔ ሚያውቅ መንፈስ ቅዱስ የመንገዴ መሪ በፍፁም አይገኝ እንዳንተ አስተማሪ ብቻ አብረኸኝ ሁን የምሻው አንተን ነው ከህልውናህ ሚቀድም መልስን አልፈልግም ብቻ አብረኸኝ ሁን የምሻው አንተን ነው ከህልውናህ ሚቀድም ምንም አልፈልግም መገኘትህ ህልውናህ የህይወቴ ዋና የህይወቴ ጥያቄ ክምር አንድ ላይ ቢደመሩ ከአንዱ ፍለጋዬ ከህልውናህ በልጠው ሚዛን አይደፉ የህይወቴ ጥያቄ ክምር አንድ ላይ ቢያብሩ ከአንዱ ፍለጋዬ ከህልውናህ በልጠው ሚዛን አይደፉ በማይመች ቦታ አንተ አብረኸኝ ካለህ ስፍራው ይመቸኛል ምቾቴ አንተው ነህ በማይደላ ቦታ አንተ አብረኸኝ ካለህ ስፍራው ይደላኛል ድሎቴ አንተው ነህ መገኘትህ ህልውናህ የህይወቴ ዋና የህይወቴ ጥያቄ ክምር አንድ ላይ ቢደመሩ ከአንዱ ፍለጋዬ ከህልውናህ በልጠው ሚዛን አይደፉ የህይወቴ ጥያቄ ክምር አንድ ላይ ቢያብሩ ከአንዱ ፍለጋዬ ከህልውናህ በልጠው ሚዛን አይደፉ ቀዳሚው መሻቴ ቁም ነገር ስስቴ መንፈስ ቅዱስ ዋናዬ ሀይሌና ብርታቴ ቀዳሚው መሻቴ አቅሜ ጉልበቴ መንፈስ ቅዱስ አፅናኜ ሀይሌና ብርታቴ መገኘትህ ህልውናህ የህይወቴ ዋና Vol : 2 ስኖርልህ ፡ Senorilh | Rahel Wendwesen በዚህ የTelegram Bot: https://t.me/sinorilihbot መተግበሪያ የስኖርልህ አልበምን Join በማድረግ ማግኘት ይችላሉ።

Comments