У нас вы можете посмотреть бесплатно አካላችን ላይ ልናረጋቸው የሚገቡን ሁለቱ ነገሮች ብዙ ችግር ይፈታል! ሳይንሱ ያረጋገጠው! ተደብቆ የቆየ! ከመናፍስት ጥቃት ይከላከላል! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ አዳዲስ ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ። share by spreading this message! like and subscribe ,Turn on notifications to stay updated! 🔔 እንኳን ወደ ቻናሌ የእውነት ዘመን infinite tube መጣችሁ በዚህ ቻናል ድብቅ እውነቶች፤ ሚስጥራዊ ትምህርቶች፤ ድብቅ ሤራዎች ፤ እውነተኛ መረጃዎች ፤ ጠቅላላ እውቀት …የሚቀርቡበት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ ድርጅቶን በዚህ ቻናል ለማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ሊያገኙኝ ይችላሉ linayo970@gmail.com በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የብር፣የወርቅ፣የመዳብ፣ የነሀስ የእንጨት የተለያዩ የመስቀል አይነቶች አሉ ቤተክርስቲያን መዳብ ቀለሙ ቀይ እንደሆነ የመዳብ መስቀል የክርስቶስ የአማናዊ የደሙ ለሰው ልጅ ብሎ ያፈሰሰውን ደም ምሳሌ እንደሆነ ታስተምርለች፡፡ ለብዙ ሺ አመታት መዳብ በጥንታዊ ሰልጣኔዎች ውስጥ የተከበረና መንፈሳዊ የማዳን ባህሪው የፈውስ ምንጭ ነበር በጥንት ግዜ መዳብ ለጌጣጌጥ መስሪያ ብቻ ሳይሁን ለመንፈሳዊና ሜታፊዚካላዊ ጥቅሙም ይታወቃል፡፡በጥንታዊ ስልጣኔዎች ውስጥ በግሪክ፣ሮም፣ህንድ ይታወቅ የነበረው መዳብ ከፍተኛ ቨይብሬሽኝ ያለውና የመንፈሳዊው እና የስጋዊው አለም ማገናኛ አካልንና መንፈስን ባላንስ የሚያደርግ መሳሪ እንደሆነ ይቆጥሩት ስለነበር አካልን ፣ነፍስና መንፈስን ከክፉ ለለመጠበቅ፣ ከፈጣሪያቸው ጋር ለመገናኘት እና ለማንጻት ሲሉ በጸሎት ሰአት የመዳብ ብራስሌቶችን ሀብሎችን ያደርጉ ነበር፡፡ መዳብ ኤሌትሪክ በማስተላለፍ እንደሚታወቀው መንፈሳዊ እና መልካም ኢነርጂንም በማንቀሳቀስና በማስተላለፍ ይታወቃል ፡፡ በጥንታዊ የአፍሪካ ባህሎች የመዳብ ጌጣጌጦች ማድረግ በብዙ የአፍሪካ ጎሳዎች የዙሉ፣የማሳይ በአገራችንም በደቡብ ኢጥዮጵያ የሚገኙ ጎሳዎች እንደ ሀብት መገለጫ፣ከመናፍስት ጋር መገናኛ ፣መልካም እድል ማምጫ፣ ከክፉ መንፈስ ለመጠበቅ፣ ለጤና ሲሉ በክንዳቸው፣ በአንገታቸው፣በጆራቸው ያደርጋሉ፡፡