У нас вы можете посмотреть бесплатно እንደ ክርስቲያን ችግሮችህን ለመፍታት የምትጠቀማቸው 3አማራጮች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ የምናየው ክርስቲያኖች ችግራቸውም ለመፍታት የተለያየ የመፍትሄ አማራጮችን ይጠቀማሊ. እነዚህ የመፍትሄ አማራጮች ለችግራቸው መልስ የሚሰጡ ወይም ችፍራቸውን የሚያባብሱ የመትሄ አማራጮች ሊሆኑ ይችላሉ. ምክንያቱንም የችግሮች መንስሄያቸው ካልታወቀ መፍትሄ ስለማይገኝላቸው ነው. ሰዎች መፍትሄን ለማግኘት መጠቀም ያለባቸው 3የመፍትሄ አማራጮችን መጠቀም አለባችው. ምክንያቱም የችግሮች ምንጭ የተለያዩ በመሆናቸው ምክንያት መፍትሄ ምንጫቸውም ልክ እንዲሁ ስለሚለይይ ነው. ችግሮ በሶስት አይነት መልኩ መፍትሄ ሊያግኙ ይችላሉ. 1 የችግራቸው ምንጭ ምን እንደሆነ በማወቅ፣ 2 የችግራቸው አይነት 3 የችግራቸው መፍትሄዋች ናቸው. እነዚህ የመፍትሄ አማራጮች የመንፈስ ዓለም አሰራርን ከማውቅ ላይ ተመስርቶ የሚፈጽሙ ንቻው. chapters 0፡16 መግቢያ 0:45 የእግዚያብሔር መንግስት አሰራር 8፡55 የሰይጣን መንግስት አሰራር 18፡53 የሰዎች አስራር Recommend video የህይወት ዛፍ እና የሞት ዛፍ ሚስጥር፦ • የህይወት ዛፍ እና የሞት ዛፍ ሚስጥር / #life and death ... የግል መጸሐፍቅዱስ አጠናን፦ • #የግል መጸሐፍ ቅዱስ አጠናን // #private Bible study... የምታመልከውን አምላክ ባህሪውን እወቅ፦ • የምታመልከውን አምላክ ባህሪውን እውቅ // #know character... በጸሎት ብቻ ተዋግተህ የማታስወጣቸው የአጋንንት ጎሳዋች፦ • በጸሎት ብቻ ተዋግተህ የማታስወጣቸው የአጋንንት ጎሳዋች / #pray... #marsiltvworldwide , #spiritaul teaching amharic, #yetardwbeg, #yetardw beg, #Ethipoia, እንደ ክርስቲያን ችግሮችህን ለመፍታት የምትጠቀማቸው 3አማራጮች, #spiritual teaching amharic problem solve #problem , #ችግር