У нас вы можете посмотреть бесплатно ኬንያ ውስጥ ጥቁሮች የማይገቡበትን ባር ኢትዮጵያዊው የሰበረው በአድዋ ድል ትሩፋት ነው። или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ ቪዲዮ በሀገር ቤት የተሰኘ ፕሮግራማችን መጀመሪያ ሲሆን የዛሬው እንግዳችንም በለጋነት እድሜው የ ስደትን መ ጥፎ ጽዋ የቀመሰ ከ9 አመታት በላይ በኬንያ አሰቃቂ የስደተኞች ካምፕ የኖረ ብቻም ሳይሆን አብሮ ከተሰደዳት ፍቅር ኛው ጋር ትዳር በመመስረት ተደራራቢ ፈተናዎችን ተጋፍጦ ያሸነፈ ጽኑ ኢትዮጵያዊ ነው። በስደት ቆይታውም ብዙ የሞት ቀስቶችን አልፋል ፣ በስደተኛ የላስቲክ ድንኳን ውስጥ ሁለት ልጆችን በማፍራትም የህይወት ትግሉን ከአንድ እራሱ ወደ አራት ቤተሰብ ሰብአዊ የልእልና ትግል ተጋፍጧል። ከዘጠኝ አመታት ስደት በኋላም ከነቤተሰቡ ወደ አውስትራልያ በማቅናት አዲስ የህይወት ምእራፍ ጀምሮ ተጨማሪ ልጆች ወልዶ አሳድጎ ለቁም ነገር አብቅቷል። ሰሎሞን ብዙ አዝናኝ እና ህይወት ቀያሪ የህይወት ውጣ ውረዱን እና ስልቱን በሰፈው ያካፈለን በመሆኑ በሶስት ተከታታይ ክፍሎች አቅርበነዋል። This video is the beginning of our program called Home, and today's guest is a steadfast Ethiopian who not only lived in a horrible refugee camp in Kenya for more than 9 years, but also faced multiple challenges and overcame it by getting married to the love of his fellow emigrants. During his stay in exile, he went through many arrows of death, he gave birth to two children in a migrant's plastic tent, and he faced the struggle of life from one himself to the humanitarian struggle of four families. After nine years of exile, he moved to Australia with his family and started a new chapter in his life. Salomon has shared so many fun and life-changing life ups and downs with us, so we have presented it in three parts. The story of Solomon shares his life advice for many young people who are in exile and many who have chosen to emigrate.