У нас вы можете посмотреть бесплатно GTA 5 ላይ የሚደማው ቤት እገኘሁ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🎁🎱Sub አርጉኝ በነጻ ነው!! 😶: //www.youtube.com/channel/UCyVa... (☞゚ヮ゚)☞: ይህ ቪድዮ የተሰራው ለኢትዮጵያ Gaming ማህበረሰብ ነው። ፈታ እንደሚያረጋችሁ ተስፍ አደርጋለሁ። Huge Love❤️ ^_^: Enjoy The Game Play Guys With Much Love❤️ For Ethiopian Gaming Community። 0:00 - Intro GTA 5 ላይ Wanted Level ውስጥ ሆናቹ ብትተኙ ምን ይፈጠራል ስልክ እየተጠቀማቹ መኪና ከነዳቹህስ ክላክስ ከመምት ያስቆማቹሃል እነዚህ ዛሬ ሞክሬ ከማረጋግጣቸው የ Gta detailኦች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው ሰላም Guys የGTAV Myth Checkአችን አሁንም እየቀጠለ ነው ታድያ ሌላ ቻናሎች እውነት ነው ብለው የተናገሩትን Myth እውነት ይሁን አይሁን አብረን Findout እናደርጋለን ማለት ነው Let's Goo 0:21 - 1st [Warning Call] የመጀመሪያው Myth የሚለው ከ Characterኦቻቹ ውስጥ አንዱን Character ይዛቹ የሌሎቹ Characterኦች ቤት ላይ ሽጉጥ Specially RPG ብትተኩሱ ተበዳዩ Character ቤቱ ላይ መተኮስ እንድታቆሙ Text ይልክላቹሃል 1:44 - 2nd [Honking While Holding A phone] ከዚህ በፊት በሌላ Video ይሄን Myth ሞክረን ነበር ታድያ የዛሬው Myth ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ሲሆን እናም የሚለው Characterአቹ ስልክ እየተጠቀመ ሁለቱም እጆቹ ስራ ቢይዙም ይሄ ግን ክላክስ ከመምታት አያስቆመውም 2:56 - 3rd [Sleep Off a 3 star and below but not more than It] 3ተኛው Mythአችን የሚለው Wanted Level ውስጥ ገብታቹ 3 Star እና ከዛ በላይ ከሆነ Just በመተኛት Wanted Levelአቹን ማጥፋት ትችላላቹ ነገር ግን Wanted Levelአቹ ከ3 Star በላይ ከሆነ Wanted Levelኡ በዚህ ቅለት አይጠፋላቹም 9:03 - 4th [Car Glass Crack] 4ኛው Mythአችን የሚለው የሌላ መኪና መስታወት ላይ በግልጽ የሚታይ የመስታወት ስባሪ በራሳቹ መኪና መስታወት በኩል ካያችሁት የመስታወት ስባሬው ይጠፋል 10:23 - 5th [bleeding House] የመጨረሻው Mythአችን የሚለው Map ላይ እዚህ ቦታ ብትመጡ የሆነ ቤት አለ እና ቤቱ ለየት የሚያደርገው ነገር ሽጉጥ ከተኮሳቹበት እንደ ሰው ደም ይደማዋል ---------------------------------------------------------------------------------------------------------- #gta5 #gta5myths #gta5online #gamer #games #gaming #ethiopiangamer @OB9G @Abyssiniagamer