У нас вы можете посмотреть бесплатно የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ምልክቶች, ምርመራ እና ህክምና Urinary tract infection или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (UTI) ኢንፌክሽን የሽንት ማስተላለፊያ ውስጥ ሲከሰት ይፈጠራል። በሁለት ይከፈላል 1. የላይኛው፡ Ureter (ureteritis) and Kidney (nephritis) - rare 2. የታችኛው፡ Urethra (urethritis) and Bladder (cystitis). መንስኤዎች ባክቴሪያ (Escherichia coli (80%), proteus and klebsiella) አጋላጭ ምክንያቶች ሴቶች:- (UTI) በሴቶች ላይ በጣም የተለመደ ነው። በአጭር የሽንት ቱቦ (Urethra) እና ወደ ፊንጢጣ ቅርበት ስላለው በሽታ የመከላከል ሁኔታ መዳከም (የስኳር በሽታ፣ HIV፣ steroids) ምልክቶች, ምርመራ እና ህክምና በዚህ ቻናል ለተሻለ ጤና የሚረዱ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ። ስለ ጤና፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በቤት ውስጥ የሚደረጉ መፍትሄዎችን ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ይቀርባሉ። ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደውል ምልክቱን በመጫን እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ። ጥያቄ ካላችሁ በcomment ላይ ይጻፉልኝ። like እና share በማድረግ በቀና ልብ ለሚጠቅመው ሰው ያጋሩ። #የሽንትቧንቧኢንፌክሽን #UTI #diet #healthydiet #diabetes #health #Amharic #Ethiopia #habesha #Addistena#medical #wellness #eatlocal #exercise #dr #Hakim