У нас вы можете посмотреть бесплатно አዲስ ህግ! ጋብቻ በስልጠና ብቻ ሊሆን ነው! ሃሰን ሼክ ክስ አቀረቡ! የክተት አዋጅ ታወጀ! ጦርነት ሊጀመር ነው! - የካቲት 6/2018 | Gebeya News или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው እለታዊ ዜናችን፥ ሰርተፊኬት የሌለው ትዳር መያዝ እንደማይችል ተገልጿል፤ የኢትዮጵያ ወርሃዊ የዋጋ ግሽበት በጥር ወር መጠነኛ ጭማሪ ማስመዝገቡ መነገሩን ፤ እንዲሁም ከውጭ የኒጀር ወታደራዊ መሪዎች "ከፈረንሳይ ጋር ጦርነት ውስጥ እንገባለን በሚል የክተት አዋጅ ስለማወጃቸው የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ጎረቤት አገራት እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን የአገርነት ዕውቅና ይደግፋሉ ሲሉ ክስ ማቅረባቸውን የተመለከተ ዝርዝር መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በቪዲዮው የተካተቱ ነጥቦች፦ ሰርተፊኬት የሌለው ትዳር መያዝ እንደማይችል ተገልጿል፡፡ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ጎረቤት አገራት እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን የአገርነት ዕውቅና ይደግፋሉ ሲሉ ክስ አቅርበዋል፡፡ የኒጀር ወታደራዊ መሪዎች "ከፈረንሳይ ጋር ጦርነት ውስጥ እንገባለን በሚል የክተት አዋጅ ማወጃቸው ተሰምቷል። የየካቲት 6/2018 የዶላር ምንዛሬ መረጃ። ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ! Ethiopia news, Kenya news, Ethiopian migrants, Dollar exchange rate Ethiopia, Breaking News Ethiopia, #ገበያ_ሚዲያ #ገበያ_ሚዲያ #Gebeyamedia #Ethiopia #BreakingNews # France #EthiopianNews #DollarRate #CurrentAffairs #ኢትዮጵያ #ዜና