У нас вы можете посмотреть бесплатно የተሠጠን ነገር በሙሉ ራህመት ነው! |ኸሚስ ምሽት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ሚንበር_ቲቪ #ኸሚስ_ምሽት #መዲና_ሰማይ_ስር #Islam ዛሬ ተወዳጁ የኸሚስ ምሽት በመዲና ሠማይ ስር ቆይታችን የሃገራችን የዒልም ማኅደር፣ የታሪክ አዋቂና የመልከ ብዙ ፈን ባለማዕረግ ከሆኑት አንጋፋው ሸይኽ አብደላህ ኢድሪሥ ጋር ግሩም ወግ አድርገናል። በዚህ መሰናዶ ከሃገር ቤት እስከ ባህር ማዶ በነበረን ጉዞ በርካታ ቁምነገሮችን እየገበየን እንቆያለን። በዚህ ፕሮግራም ላይ ያለዎትን አስተያየት በአጭር መልዕክት መቀበያ ቁጥራችን 9282 ላይ ‘KM’ን በማስቀደም ያጋሩን! 0:00 - ከሸይኽ አብደላህ ኢድሪስ ማናቸው 6:40 - እውቀትን ፍለጋ ከዘጠና ዓመት በፊት የተጀመረው ጉዞ 17:56 - ኢትዮጵያ የዚክር ሃገር ናት! 35:22 - የሰለዋት ፋይዳ 40:51 - የተሠጠን ነገር በሙሉ ራህመት ነው! 57:23 - የዘንድሮ ሐጅ እና ምቾቱ 1:03:36 - ለወንድሞቼ አድርሱልኝ 1:08:09 - መሰናበቻ ዱዓ ከዚህ በፊት ያለፉትን ክፍሎች ለመከታተል ይህን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ፡፡ • ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit | A Special Progra... የሚንበር ቲቪን ይፋዊ ድረ ገጽን www.minbertv.com በመጎብኘት የተለያዩ ኢስላማዊ መረጃዎች ፤ መጽሐፎች እና ጥናታዊ ጽሁፎችን ማግኘት ይችላሉ፡፡ የማህበራዊ ድረ ገጽ አማራጮቻችን ለወዳጆችዎ ያጋሩ። YouTube 👉 / @minbertv1 Facebook👉 / minbertv Telegram👉https://t.me/minbertv Tiktok 👉https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/ Instagram 👉 / minbertv X / Twitter 👉 / minbertv የሚንበር ቲቪ ስርጭት በኢትዮሳት ለመከታተል:– ፍሪኩዌንሲ:- 11545 ሲምቦልሬት:- 30000 ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል ሚንበር_ቲቪ ሁለንተናዊ_ከፍታ ሐሙስ ነሃሴ 11 | 2015