У нас вы можете посмотреть бесплатно ህልምህ የአንተ እንጂ ፣ የእነሱ አይደለም❗️ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
👐 ሁሉም ሰዉ ሚያስተምረን የሚሰጠን ነገር አለ ። በሱ በደንብ አምንበታለሁ እያንዳንዱ ሰዉ መስጠት የሚችለዉ የሆነ Lesson ይኖራል ምክንያቱም የሁላችን ህይወት መንገድ የተለያያየ ስለሆነ ። ነገር ግን በአንድም ሆነ በሌላ የያንዳንዳችን ህይወት የሆነ ሚያመሳስለዉ ነገር አይጠፋም እንደዉም አንድ ጽሐፊ ምን ብሎል ˝ከታሪክ ምንማረዉ ሰዎች ከታሪካቸዉ ምንም እንደማይማሩ ነዉ ።˝ ታዲያ በዚህ Video የሰዎችን አስተያየት ስንሰማ መጠንቀቅ እንዳለብን እኔ ከተረዳሁት ለመጠቆም ሞክሪያለሁ ። አንዳንዱ ሰዉ ጭራሽ ማይገናኙ ነገሮችን በማገናኘት የራሱን ፍርሐት እና ለምን እንዳልተሳካለት ሊነግራቹ ይሞክራል ። ለምን እንዳልተሳካለት መናገሩ መልካም ሆኖ ሳለ እናንተም ሊሳካላቹ እንደማይችል ለመጠቆም ሲሞክር ግን መጥፎ ያደርገዋል ። ታዲያ የሚመለከተዉንም፤ ማይመለከተዉንም ሰዉ ሐሳብ ከመለቃቀም ትክክለኛ ምንላቸዉን ሰዎች ለይተን ሊረዱን እና ሊረዱን ሚችሉ፣ እዉቀቱ ያላቸዉን ሰዎች መርጠን የነሱን ሐሳብ ማድመጥ መቻላችን መልካም እና የተሻለ ነዉ ብዬ አስብለሁ ❗️ ታዲያ እናንተስ ምን ትላላቺሁ ❓ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ More አሪፍ አሪፍ Content እንለቅላችሆለን ። ሐሳብ አስተያየት ካላቹ Comment አድርጉልን ።🙏 በምችለዉ ጉዳይ ልታወሩኝ እና እገዛዬን የምትፈልጉ ☺️ ወይም በቻላቹት ልታግዙኝ ፍቃደኛ የሆናቺሁ 🫵 በዚህ ቴሌግራም User Name👉🏾 @Mignot_1621 ከ YouTube ነዉ !( ማለትን እንዳረሱ ) በማለት ልታናግሩኝ ትችላላቺሁ 🙌 📲 Let’s stay connected! 💬 Telegram: https://t.me/MignotMentorship 📸 Instagram: / mignotmentorship 🎥 Subscribe for more content: / @mignotamare