У нас вы можете посмотреть бесплатно ቻርለስ ፊልሞር - "የብልፅግና ወንጌል አባት" | የብልጽግና ወንጌል - የካፒታሊስቱ ዓለም ሀዲስ ኪዳን! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ ዘገባ፣ የብልጽግ ወንጌል ዋና መንፈሣዊ አቀንቃኝ የሆነውን፣ የቻርለስ ፊልሞር ታሪክና የወንጌሉን አስተምህሮ፣ ገላጭና አስረጅ በሆነ መንገድ የሚያቀርብ ነው፡፡ Selam Tube:- ስለ የጥንታዊ ክርስትና ታሪክ እና መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚያቀርብ መረጃና መዝናኛ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል:- የመጀመሪያውን ቤተ ክርስቲያን፣ የሐዋርያትን ሕይወት እና የእምነት ታሪኮችን እንመለከታለን። እንዲሁም ፍልስፍና እና ሳይንስ፣ ከሃይማኖት አንጻር ያላቸውን ልዩነትና አንድነት ይብራራል፤ ይተነትናል፡፡ ይህ ቻናል፡- የጥንታዊ ክርስቲያኖች መከራ፣ እምነት እና መታገል፣ በጥልቅ እና ቀላል መንገድ ይቀርባሉ። ታሪኩ፡- በተረት፣ በምስል እና በሲኒማቲክ ቅርጸ-ትዕይንት ይቀርባል። ይህ ቻናል፡- ያለፈውን ወደ ዛሬ በሚያገናኝ መልኩ እውነትን ያቀርባል። Selam Tube:- የጥንታዊ ክርስትና እውቀትና መንፈሳዊ ጥበብ፣ የተሻለ መድረክ ነው።