Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео




Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



#new

👉3:05፦ቅዱሳን ስዕላትን መቀነስ ይቻላል? 👉6:34፦የቤተክርስቲያን ጥላዎች ላይ እና የካህናት አልባሳት ላይ ይደረጋሉ ይህስ አግባብ አለው? 👉14:47፦ስልካችን ላይ ቅዱሳን ስዕላትን እንዴት እንጠቀም? 👉19:21፦የቅዱሳን ስዕል ያለባቸው ቲሸርቶች እለብሳለሁ ከአሁን በኋላ ግን አለብስም ግን ምን ላድርጋቸው? 👉21:24፦ልጄ መስቀል ወይም ከቅድሱን ስዕላት አንዱን ልነቀስ እያለኝ ነው አይሆንም አልኩት ምን ትሉናላችሁ? 👉32:50፦የተበላሹ እና ያረጁ ቅዱሳን ስዕላት በቤታችን ማስወገድ ይቻላል? ፦ በጥምቀት(ጥር 11) የቆረበ ሰው ይጠመቃል? ፦ እሁድ ገላን መታጠብ እና መጠመቅ? ፦ ጠበል እየተጠመቅን በመሀል ገላችንን መታጠብ እንችላለን? 👉46:52፦ቅዱሳን ስዕላት ስዕል አድህኖ አይባሉም? 👉49:36፦ለፀሎት የምጠቀምበት ስዕሎች ያሉት መኝታ ቤት ነው ባለ ትዳር ነኝ ይከለከላል ወይ? 👉51:00፦በገበያው ላይ ያሉት ስዕላት በአንዲ ቅዱስ ስም ብዙ አይነት መኖራቸው ግር ያሰኘኛል? 👉58:26፦የቅዱስ ሚካኤል አንደኛው ባለ መስቀሉ ሳይሆን ባለ ክንፍ የኛ አይለም እያሉ እሰማለሁ እንዴት ነው?

Comments