• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

እንደተቀበልኩት ምህረት | Cover Teafaye Gabiso скачать в хорошем качестве

እንደተቀበልኩት ምህረት | Cover Teafaye Gabiso 4 недели назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
እንደተቀበልኩት ምህረት | Cover Teafaye Gabiso
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: እንደተቀበልኩት ምህረት | Cover Teafaye Gabiso в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно እንደተቀበልኩት ምህረት | Cover Teafaye Gabiso или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон እንደተቀበልኩት ምህረት | Cover Teafaye Gabiso в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



እንደተቀበልኩት ምህረት | Cover Teafaye Gabiso

እንደ ፡ ተቀብልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት እስራቴን ፡ ቆርጠህ ፡ ቀንበሬን ፡ ሰብረሃል ነፍሴ ፡ እንድታከብርህ ፡ ነጻ ፡ አውጥተኸኛል ባርነት ፡ አበቃ ፡ ልጅ ፡ ነህ ፡ ብለኸኛል በደምህ ፡ ቃልኪዳን ፡ የአንተ ፡ አድርገኸኛል እንደ ፡ ተቀብልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት የተፍገመገመ ፡ ከውድቀት ፡ እንዲተርፍ የደከመን ፡ ሁሉ ፡ በቃልህ ፡ እንድደግፍ አንቃኝ ፡ በማለዳ ፡ ቀስቅሰኝ ፡ ከእንቅልፍ ታማኝ ፡ ሎሌ ፡ አድርገኝ ፡ ልብን ፡ የሚያሳርፍ እንደ ፡ ተቀብልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት ስንፍናዬን ፡ አርቅ ፡ በተግሳፅህ ፡ በትር እንድተጋ ፡ እርዳኝ ፡ ከፀጋህ ፡ ዙፋን ፡ ሥር ኢየሱስ ፡ ያድናል ፡ ብዬ ፡ እንድመሰክር ሕይወቴን ፡ ሙላልኝ ፡ በመስቀልህ ፡ ፍቅር እንደ ፡ ተቀብልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት ጥበብ ፡ ለሌላቸው ፡ ለማያስተውሉ ለተማሩም ፡ ሰዎች ፡ አውቀናል ፡ ለሚሉ ወንጌሉን ፡ ልናገር ፡ እንዲድኑ ፡ አምነው ለእነዚህ ፡ ሁሉ ፡ ዕዳዬ ፡ ትልቅ ፡ ነው እንደ ፡ ተቀብልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት ወንጌል ፡ አይቆጠብ ፡ አይወሰን ፡ በክልል እስከ ፡ ምድር ፡ ዳር ፡ ይሂድ ፡ ቃልህ ፡ ሳይከለከል ለቅርቡ ፡ ለሩቁ ፡ ጽድቅህም ፡ ይታደል የሱስን ፡ አግኝቶ ፡ ፍጥረት ፡ እሰይ ፡ ይበል እንደ ፡ ተቀብልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት

Comments
  • ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ | Cover Elias Abte 3 недели назад
    ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ | Cover Elias Abte
    Опубликовано: 3 недели назад
  • #በምን_ወደድከኝ_አልልህም Lemin Wededkegn | @BereketTesfayeOffical | Doriel Ministry 2 недели назад
    #በምን_ወደድከኝ_አልልህም Lemin Wededkegn | @BereketTesfayeOffical | Doriel Ministry
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ዘማሪ ያዕቆብ ሚሊዮን - [አምላኬ ፍቅርህን]  Yakob Million - 'Amlake Fikrehin' Original Song By Daniel A/Michael 4 недели назад
    ዘማሪ ያዕቆብ ሚሊዮን - [አምላኬ ፍቅርህን] Yakob Million - 'Amlake Fikrehin' Original Song By Daniel A/Michael
    Опубликовано: 4 недели назад
  • 🔴መች እና እንዴት እንደሚሰራ አታቅም አትቸኩል | Let Him Work//ProphetTilahun//#gospel#habesha#kingdomsound#halwot 9 дней назад
    🔴መች እና እንዴት እንደሚሰራ አታቅም አትቸኩል | Let Him Work//ProphetTilahun//#gospel#habesha#kingdomsound#halwot
    Опубликовано: 9 дней назад
  • Eyesus - Fenan Befkadu 6 лет назад
    Eyesus - Fenan Befkadu
    Опубликовано: 6 лет назад
  • የመዝሙር ስብስብ/ነፍስን የሚያረጋጉ/mazmur/Protestant songs/የፀሎት/የምስጋና መዝሙሮቾ/Christian songs/ 2 недели назад
    የመዝሙር ስብስብ/ነፍስን የሚያረጋጉ/mazmur/Protestant songs/የፀሎት/የምስጋና መዝሙሮቾ/Christian songs/
    Опубликовано: 2 недели назад
  • እግዚአብሔርን ጠብቄ አላፈርኩኝ 2 недели назад
    እግዚአብሔርን ጠብቄ አላፈርኩኝ
    Опубликовано: 2 недели назад
  • እንደማር ጣፈጠኝ|| endemar tafetegn|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC #tibebuworkeye 3 недели назад
    እንደማር ጣፈጠኝ|| endemar tafetegn|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC #tibebuworkeye
    Опубликовано: 3 недели назад
  • ተስፋዬ ጋቢሶ - ነፍሴ ሆይ || Tesfaye Gabiso - Nefse Hoy 5 лет назад
    ተስፋዬ ጋቢሶ - ነፍሴ ሆይ || Tesfaye Gabiso - Nefse Hoy
    Опубликовано: 5 лет назад
  • አላፍርብህም(Alafrebehem)-Pastor Asfaw Melese--Retouched By @DivineToneet 1 месяц назад
    አላፍርብህም(Alafrebehem)-Pastor Asfaw Melese--Retouched By @DivineToneet
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • OLD Ethiopian Music : አልማዝ እንቁ መሳይ፡ Col LEMMA DEMISSEW New Ethiopian COVER Music 2026 2 дня назад
    OLD Ethiopian Music : አልማዝ እንቁ መሳይ፡ Col LEMMA DEMISSEW New Ethiopian COVER Music 2026
    Опубликовано: 2 дня назад
  • ፍቅር ነህ – ልብ የሚነካ | A Deep Spiritual Worship Song | Jossy Kassa 1 месяц назад
    ፍቅር ነህ – ልብ የሚነካ | A Deep Spiritual Worship Song | Jossy Kassa
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ስላወጣሀነኝ ተራራ | Selawetahegn Teraraa |  Pr. Tamerat Haile #mezmur #protestantmezmur #amharicworship 1 месяц назад
    ስላወጣሀነኝ ተራራ | Selawetahegn Teraraa | Pr. Tamerat Haile #mezmur #protestantmezmur #amharicworship
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Geta eko new (ጌታ እኮ ነው) - Kalkidan (Lili) Tilahun - revisited by @ronenstrings 2 месяца назад
    Geta eko new (ጌታ እኮ ነው) - Kalkidan (Lili) Tilahun - revisited by @ronenstrings
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ዝጋብኝ  የስኬቴን መንገድ (Hana tekle )_Revisited by @zemazemare 4 недели назад
    ዝጋብኝ የስኬቴን መንገድ (Hana tekle )_Revisited by @zemazemare
    Опубликовано: 4 недели назад
  • 🔴የሰይጣንን ስልት እወቁበት - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha 5 дней назад
    🔴የሰይጣንን ስልት እወቁበት - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha
    Опубликовано: 5 дней назад
  • New eritrean cover music with lyrics 2026 yhdego gebremedhn ይሕደጎ ገብረመድሕን#eritrean #eritreanmusic 3 недели назад
    New eritrean cover music with lyrics 2026 yhdego gebremedhn ይሕደጎ ገብረመድሕን#eritrean #eritreanmusic
    Опубликовано: 3 недели назад
  • ስንጠፋ ዝም አትበለን |  Senetefa zem atbelen | 2026 |  Shewaye Damete (Cover)#mezmur #protestantmezmur 2 недели назад
    ስንጠፋ ዝም አትበለን | Senetefa zem atbelen | 2026 | Shewaye Damete (Cover)#mezmur #protestantmezmur
    Опубликовано: 2 недели назад
  • የመዝሙር ስብስብ/የፀሎት/የማለዳ የአምልኮ መዝሙሮች/Protestant songs/ 13 дней назад
    የመዝሙር ስብስብ/የፀሎት/የማለዳ የአምልኮ መዝሙሮች/Protestant songs/"old/new collection mezmur/Ethiopia Amharic songs
    Опубликовано: 13 дней назад
  • አሳቢዬ//Ebenezer tagesse cover song //asabiye 6 дней назад
    አሳቢዬ//Ebenezer tagesse cover song //asabiye
    Опубликовано: 6 дней назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5