У нас вы можете посмотреть бесплатно ጥንቆላ: ጥንቆላ የስጋ ስራ ነው - ክፍል 1 – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በእነዚህ ተከታታይ ክፍሎች ነብይ ቢንያም ማቴዎስ ከቤተሰብ አንስቶ እስከ ሀገር ድረስ ስላሉ የተለያዩ አይነት የጥንቆላ አሰራሮች እና ከነዚያ ደግሞ ነፃ የሚወጣበትን መንገድ አንስቶ አስተምሯል። ቪዲዮውን ይሄንን የYouTube link [ • ጥንቆላ: ጥንቆላ የስጋ ስራ ነው - ክፍል 1 – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ ] ተጭናችሁ ማየት ትችላላችሁ። ተባረኩበት። በዚህ ክፍል ከተነሱት ሃሳቦች መካከል፦ -ጥንቆላ ሰዎች የእግዚአብሔርን በረከት አንዳይለማመዱ ያደርጋል። -ጥንቆላ ሰዎች የእግዚአብሔር ጠላት የሚሆኑበት ተግባር ነው። -በየጊዜው የግጭት አዙሪት ውስጥ ያለነው ከጥንቆላ ልምምድ የተነሳ ነው። -መፍትሄ ሁል ጊዜ የሚጀምረው ከእግዚአብሔር ነው። -የሰው አዕምሮ Innovate እንዲያደርግ ኢየሱስ ሞቷል። -የወደቀው ሰው ከእግዚአብሔር ይልቅ ለጥንቆላ፣ ለወደቁ መላዕክት እና አጋንንቶች ቅርብ ነው። ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ LIKE በማድረግ እንዲሁም መንፈሳዊ እድገት ለማግኘት ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁና ቤተሰቦቻችሁ SHARE በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ። 🔔 አሁኑኑ YouTube ላይ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እና የNOTIFICATION/የማሳወቂያ ደወሉን ይጫኑ! ተባረኩ! 📲 በተጨማሪ በሌሎች ማህበራዊ ገጾቻችን እኛን ማግኘት ይችላሉ Telegram: @ProphetBinyamMathewos YouTube: @prophetbinyammathewos ለማንኛውም ጥያቄዎች ወይም የምክር አገልግሎት ለማግኘት ፣ እኛን ያነጋግሩን፦ 📞 +251987667454 📲 Telegram: @prophetbinyammathewosinfo 📧 Email: [email protected]