У нас вы можете посмотреть бесплатно የመንግስት ሰራተኞች የተጣራ ደሞዝ መጠን! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በመስከረም ወር ጀምሮ የመጨረሻ ውሳኔ ሲጠብቅ የነበረው የመንግስት ሰራተኞች አዲሱ ደሞዝ ከጥቅምት ወር እንደሚጀምር የገንዘብ ሚኒስቴር አሳውቋል። አዲሱ የጭማሪ መጠን፤ ከሰራተኛው የሚቆረጥ የግብር መጠን እና የጡረታ መዋጮ ተቀንሶ በእጁ የሚቀበለው የተጣራ ደሞዝ መጠን ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ "ከጥቅምት ወር ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ደመወዝ በካቢኔ ተወስኗል። ባለፉት ሳምንታት በገንዘብ ሚኒስቴር በኩል ቅድመ ዝግጅቱ አልቋል፤ በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንም በኩል ቅድመ ዝግጅት አልቋል፤ የአፈጻጸም መመሪያ ተዘጋጅቷል" ብለዋል። የጥቅምት ወር ደመወዝ ክፍያም በአዲሱ ስኬል ይሆናል ሲሉ ገልጸዋል። "ዝቅተኛ ተከፋይ ለሆነው የመንግሥት ሰራተኞች፣ ለጸጥታ ተቋም አባላት፤ በየደረጃው ባሉ የመንግሥት ተቋማት በክልልም በፌዴራልም ተግባራዊ ማድረግ ይጀምራል" ብለዋል። "ይሄ በመላው ሀገሪቱ የሚፈጸም ነው። ክልሎችም ለሰራተኞቻቸው / የደመወዝ ተከፋዮቻቸው የሚመጣውን ደመወዝ ከጥቅምት ወር ጀምሮ የክልል ድርሻ በፌዴራል መንግሥት የሚሸፈን ሆኖ በገንዘብ ሚኒስቴር በኩል ለክልሎች ይላካል" ሲሉ ገልጸዋል። #ማሳሰቢያ፦ ደሞዙ ላይ የቤት ኪራይ ድጎማ፤ የወንበር፤ የስልክ፤ የተለያዩ የአበል ክፍያዎች ካላችሁ መደመር ትችላላችሁ! ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት... Phone፡- 0913-24-39-56 Email: - [email protected] Facebook: - / economistwasyhun Telegram: - https://t.me/WaseAlpha..