У нас вы можете посмотреть бесплатно ስሜታችሁ ለምን ተጎዳ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ስሜት ከሁሉም አሉታዊ ሰሜቶች ብንጸዳ እውነተኛ ማንነታችንን እናገኛለን። ጥሩ ስሜት ማንነታችን ነው። ስሜትን የሚፈጥረው ሀሳብ ነው። (ጥሩ ሀሳብ = ጥሩ ስሜት መጥፎ ሀሳብ = መጥፎ ስሜት) በውስጣችን የሚሰማን ስሜት በውጪ ሁኔታ የሚገጥመን ኩነት ይሆናል። አዎንታዊ ስሜት ለህይወት መሆንነት እሺ ማለት ነው።(acceptance) አሉታዊ ስሜት ለህይወት መሆንነት እምቢ ማለት ነው።(resistance) አዎንታዊ ስሜቶች እኛን ስለሆኑ ትግል አይፈልጉም።አሉታዊ ስሜቶች ግን ብዙ ትግልን ይሻሉ። ከልጅነት ጀምሮ አሉታዊ ስሜትን ባለማወቅ በውስጣችን አምቀናል። አሁንም በልባችን አሉ።መጥፎ ሁኔታንም ይፈጥራሉ።ይቅር እንበላቸው። ስሜትን expess ማድረግ ላያክመን ይችላል።ምክንያቱም expressed የሆነ ስሜት ተመልሶ supressed ሊሆን ይችላልና። በውስጥ የተከማቸ ስሜት ከሰውነት ለመውጣት ሰው፣ ሁኔታ እና አጋጣሚ ይሻል። እኛ የመጥፎ ስሜቶቻችን ፈጣሪዎች ነን።ሌላው triger ነው የሚሆነው። አሉታዊ ስሜቶችን ነን ብለን ስናምን አሉታዊ ስሜቶች በእኛ ላይ ይበልጥ አቅም ያገኛሉ። አንቂ ጥያቄ “አሉታዊ ስሜቱን ነኝ ወይስ ስሜቱን የሚመለከተውን?” ጥሩ እንዲሰማን ሰው፣ ሁኔታ እና አጋጣሚ አንጠብቅ።ጥሩ መሰማት የውስጥ ጨዋታ ነው።