У нас вы можете посмотреть бесплатно ማርያም ማርያም ይልሻል ልሳኔ ዘማሪት ፋሲካ መኮንን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ግጥም +++ ማርያም ማርያም ይልሻል ልሳኔ ስምሽን ጠርቼ ተባርኳል ዘመኔ ፍጥረቱም ይልሻል ብጽዕት ነሽ ቅድስት የእግዚአብሔር ከተማ ዙፋን የመለኮት ++++ ድንግል ነሽ በስጋ ድንግል በህሊና ቤተ መቅደስ የኖርሽ በዕፁብ ቅድስና መድኃኒትን ወልደሽ ብት ሰጪ ለዓለም ትውልድ ሁሉ ይልሻል ማርያም ማርያም ++++ ግቢልኝ ከቤቴ ይግባ በረከት በሰላምታ ድምጽሽ ልቤ ይደሰት ርግቤ ሆይ ነይልኝ ነይ መደምደሚያዬ በወለድሽው ልጅሽ ሞልቷል ጎዶሎዬ ++++ ንጽህት ነሽ አንቺ ከንጹሀን በላይ የሆንሽው እናቱ ለአምላክ ለአዶናይ በክብር እንደነበር ታቦቱ በሲና በመቅደስ ኖረሻል እመ ትህትና ++++ እንደምን ያለ ነው ያንቺ ንጽህና እናቱ የሆንሽው ለሰማዩ መና እጽናናለሁ እኔ በቅድስናሽ ምግባር ስለሌለኝ ደካማ ልጅሽ ++++ የእመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ፍቅሯ በረከቷ ይብዛልን አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም