У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢሳይያስ ያየው ማንን ነው? Who did Isaiah see? ወንድም መዝገቡ ጌታቸው или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የብርሃን ልጆች እንድትሆኑ – ዮሐንስ 12:36 | ኢሳይያስ 6 እና የኢየሱስ ክብር ትምህርት በዚህ ጥልቅ ትምህርት ውስጥ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ “ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃኑ እመኑ፣ የብርሃን ልጆች እንድትሆኑ” ያለውን ቃል እንማራለን (ዮሐንስ 12:36)። **ኢሳይያስ በምዕራፍ 6 የእግዚአብሔርን ክብር በዙፋን ላይ ተቀምጦ እንዴት እንደነበረና ይህ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ዮሐንስ እንዴት እንደገለጸው። ++“ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር” የሚለው የሱራፌል ጩኸት እና የኢየሱስ አማኑኤል መሆን። ++እግዚአብሔር ክንዱ ማነው? ለምን ብዙዎች አላመኑም? (ኢሳይያስ 53 እና ዮሐንስ) እኛ ዛሬ የብርሃን ልጆች እንዴት እንሆናለን? ከዘፍጥረት እስከ ቆላስይስ ድረስ ሁሉ በእርሱ ተፈጠረ! ይህ ትምህርት ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን መሆኑን፣ እርሱም የእግዚአብሔር ክንድ እና አማኑኤል መሆኑን በግልጽ ያስረዳል። እግዚአብሔር የሚያምን ልብ ይስጠን! ጥቅሶች ዮሐንስ 12:36 ኢሳይያስ 6:1-5 ኢሳይያስ 53 ዘፍጥረት 1:1 ቆላስይስ 1:16 ቪዲዮውን Like Subscribe Share ያድርጉ #ዮሐንስ12 #ብርሃንልጆች #ኢሳይያስ6 #ኢየሱስ #መጽሐፍቅዱስ #ክርስቲያን #ትምህርት #AmharicSermon #አማርኛ #apostolic #acifna #obeyacts