• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ወንጌላዊ ዘውዱ ተሰማ | የህይወት ምስክርነት | Amharic testimony ecbcsb скачать в хорошем качестве

ወንጌላዊ ዘውዱ ተሰማ | የህይወት ምስክርነት | Amharic testimony ecbcsb 1 год назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ወንጌላዊ ዘውዱ ተሰማ | የህይወት ምስክርነት | Amharic testimony ecbcsb
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ወንጌላዊ ዘውዱ ተሰማ | የህይወት ምስክርነት | Amharic testimony ecbcsb в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ወንጌላዊ ዘውዱ ተሰማ | የህይወት ምስክርነት | Amharic testimony ecbcsb или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ወንጌላዊ ዘውዱ ተሰማ | የህይወት ምስክርነት | Amharic testimony ecbcsb в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ወንጌላዊ ዘውዱ ተሰማ | የህይወት ምስክርነት | Amharic testimony ecbcsb

በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን:: +251921295181 +251900623469 አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ +251-114432284 ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡ የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365 The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year. If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC. Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God. የህይወት ምስክርነት || በወንድም ደስታ ሣሙኤል || Desta samuel || Amharic testimony ecbcsb #testimony #Amharictestimony #Ethiopian_amahric_videos #ecbcsb

Comments
  • tena yistiln-በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የፀረ-ኤችአይቪ ኤድስ መድሀኒትን ያስጀመረችው ሀኪም አስገራሚ ታሪክ(ክፍል 1)ሎሬትዶ/ር አስቴር ሸዋአማረ 4 года назад
    tena yistiln-በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የፀረ-ኤችአይቪ ኤድስ መድሀኒትን ያስጀመረችው ሀኪም አስገራሚ ታሪክ(ክፍል 1)ሎሬትዶ/ር አስቴር ሸዋአማረ
    Опубликовано: 4 года назад
  • በእናቴ የአእምሮ ህመም ጌታን አገኘው || መጋቢ ገዛኸኝ አየለ Pastor_gezahegn_ayele Amharic testimony ecbcsb 1 год назад
    በእናቴ የአእምሮ ህመም ጌታን አገኘው || መጋቢ ገዛኸኝ አየለ Pastor_gezahegn_ayele Amharic testimony ecbcsb
    Опубликовано: 1 год назад
  • ሰላም ጌታቸው |  የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship 1 год назад
    ሰላም ጌታቸው | የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship
    Опубликовано: 1 год назад
  • በእግዚአብሔር መደገፍ | በማሙሻ ፈንታ 3 года назад
    በእግዚአብሔር መደገፍ | በማሙሻ ፈንታ
    Опубликовано: 3 года назад
  • GMM TV : ህያው ምስክር# ከ ካልአዩ መለስ ጋር ክፍል 2 1 год назад
    GMM TV : ህያው ምስክር# ከ ካልአዩ መለስ ጋር ክፍል 2
    Опубликовано: 1 год назад
  • Ethiopia - ከቱርክ የወጣው ወታደራዊ መግለጫ!፣ ከአዲስ አበባ ጎጃም የተያዘው መሳሪያ፣ 13 часов назад
    Ethiopia - ከቱርክ የወጣው ወታደራዊ መግለጫ!፣ ከአዲስ አበባ ጎጃም የተያዘው መሳሪያ፣ "ከወጉን አንወግንም"፣ ለአማራ ክልልና ለመንግስት የቀረበው
    Опубликовано: 13 часов назад
  • CMN tv ህያው ምስክር ክፍል 8 እጄን ያዘኝ ብዬ ዘምሬ .. ከ13 ሬሳ መካከል በህይወት ተገኘሁ! 11 месяцев назад
    CMN tv ህያው ምስክር ክፍል 8 እጄን ያዘኝ ብዬ ዘምሬ .. ከ13 ሬሳ መካከል በህይወት ተገኘሁ!
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • 2 года назад
    "የአጋዘን ሽንት አምጪ አለኝ"|| ሊያመልጥዎ የማይገባ እጅግ አስደናቂ ምስክርነት|| Be blessed as you watch this amazing testimony
    Опубликовано: 2 года назад
  • የህይወት ምስክርነት || በወንድም ደስታ ሣሙኤል || Desta samuel || Amharic testimony ecbcsb 1 год назад
    የህይወት ምስክርነት || በወንድም ደስታ ሣሙኤል || Desta samuel || Amharic testimony ecbcsb
    Опубликовано: 1 год назад
  • እሳት በሰውነቴ || ደማስቆ አስደናቂ ምስክርነት|| Damascus Amazing Testimony 4 года назад
    እሳት በሰውነቴ || ደማስቆ አስደናቂ ምስክርነት|| Damascus Amazing Testimony
    Опубликовано: 4 года назад
  • የፀሎት ሰዎች ||  ከፀሎት ሰዎች ምን እንማር?  || How to Pray and See Results 3 месяца назад
    የፀሎት ሰዎች || ከፀሎት ሰዎች ምን እንማር? || How to Pray and See Results
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • ከኤች አይ ቪ ጀርባ ያሉ እውነቶች 4 года назад
    ከኤች አይ ቪ ጀርባ ያሉ እውነቶች
    Опубликовано: 4 года назад
  • Anchor Media ጦርነት፥ ማህበራዊ ቀውስ፥ ምርጫ፥ ምክክር ኮሚሽን - ልዩ ቆይታ ከአቶ ኤፍሬም ማዴቦ ጋር 2 часа назад
    Anchor Media ጦርነት፥ ማህበራዊ ቀውስ፥ ምርጫ፥ ምክክር ኮሚሽን - ልዩ ቆይታ ከአቶ ኤፍሬም ማዴቦ ጋር
    Опубликовано: 2 часа назад
  • ኢየሱስ || የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship 1 год назад
    ኢየሱስ || የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship
    Опубликовано: 1 год назад
  • ዶ ር ማሙሻ ፈንታ የህይወት ምስክርነት   D r Mamusha fenta testimony 2025 1 год назад
    ዶ ር ማሙሻ ፈንታ የህይወት ምስክርነት D r Mamusha fenta testimony 2025
    Опубликовано: 1 год назад
  • ከከባድ ሱስ ውስጥ ጌታ አወጣኝ || መጋቢ አለሙ ኡርጋ || pastor Alemu urga || Amharic testimony ecbcsb 1 год назад
    ከከባድ ሱስ ውስጥ ጌታ አወጣኝ || መጋቢ አለሙ ኡርጋ || pastor Alemu urga || Amharic testimony ecbcsb
    Опубликовано: 1 год назад
  • Anchor Media ''ስለኢትዮጵያ ዝም አልልም። ሀገሬ አደጋ ውስጥ ናት። ግራ ገብቶናል'' መምህርና ፖለቲከኛ አበበ አካሉ 18 часов назад
    Anchor Media ''ስለኢትዮጵያ ዝም አልልም። ሀገሬ አደጋ ውስጥ ናት። ግራ ገብቶናል'' መምህርና ፖለቲከኛ አበበ አካሉ
    Опубликовано: 18 часов назад
  • ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022 11 месяцев назад
    ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • 🚨ኢየሱስ ወደ እኔ መጣ | የካትሪን ኩልማን አስደናቂ ምስክርነት|  በአማርኛ |kathryn kuhlman @holytubeethiopia3495 6 месяцев назад
    🚨ኢየሱስ ወደ እኔ መጣ | የካትሪን ኩልማን አስደናቂ ምስክርነት| በአማርኛ |kathryn kuhlman @holytubeethiopia3495
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • My Dear Wife Kalkidan Zewdie Personal Testimony in Amharic. 8 лет назад
    My Dear Wife Kalkidan Zewdie Personal Testimony in Amharic.
    Опубликовано: 8 лет назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5