У нас вы можете посмотреть бесплатно G&B Weekly Song ቃል ብቻ ተናገር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
G&B Weekly Song ሉቃስ 7፡1-10 ቃል ብቻ ተናገር ብላቴናው ይፈወሳል!!! ቃል ብቻ ተናገር ቃል ብቻ ተናገር …………/4/………. ያንተ ቃል ተራሮችን ዘሎ ይመጣል/3/ ቃል ብቻ ስትናገር ያልከው ይሆናል/3/ የታመመብኝን ሰው አልጋ ላይ አስተኝቼ ወዳንተ መጣሁኝ ሁሉን ነገር ትቼ ቃልህ ሃይል እንዳለው ስለተማመንኩኝ መቅደስህ ገብቼ ቃልህን ጠበኩኝ ተነሣ ካልጋህ ላይ ብለህ እዘዝልኝ ወዲያው እንደሚነሣ በቃልህ አምናለሁኝ ቃል ብቻ ተናገር ..... በቤቴ ዕረፍት የለም ሠላም አጥቻለሁ ትንሽ ለመተንፈስ ቤትህ መጥቻለሁ ግን ካፍህ ቃል ወጥቶ ትዕዛዝ ቢመጣልኝ ሠላም እንደማገኝ በደንብ አምናለሁኝ ቢነገር ለቤቴ ሠላም ይሁን ተብሎ ሰይጣን ይባረራል ዕቃውን ጠቅልሎ… ቃል ብቻ ተናገር ....... እኔ የቀመስኩትን ህይወት ያልቀመሱ በምሥራቹ ወንጌል ገና ያልተደረሱ በቤቴ ሞልተዋል አንተን ያልተረዱ ወደ ሞት ጎዳና ዝም ብለው የሚነዱ ዛሬ ቃል ተናገር እንዲለወጡልኝ ቤቴ ወንጌል ይግባ ጌታን ያግኙልን ዛሬ ቃል ተናገር እንዲለወጡልኝ ቤቴ ወንጌል ይግባ አንተን ያግኙልን ቃል ብቻ ተናገር ........ ለሠው ያልነገርኩት ማንም የማያውቀው አንድ ጉዳይ አለኝ አንተ የምታውቀው አምላኬ ይቻልሃል ላንተ ሁሉ ነገር ለችግሬ መውጫ ስላዘጋጀህ በር እስከመቼ ድረስ ልሸከም ጥያቄ ቃል ብቻ ተናግረህ ፍታ እንቆቅልሼን ቃል ብቻ ተናገር .......... ሠማይና ምድርን በቃልህ አጽንተኻል ሁኑ ስትል ሆነው ባንተ ተፈጥረዋል ቃልህ ሃይለኛ ነው ሥልጣን የተሞላ ሰይጣንን የሚጥል እሳት ነው የሚባላ በህይወቴ ዘመን የሚያስቸግረኝን ቃል ብቻ ተናግረህ ጠላቴ ጣልልኝ በህይወቴ ዘመን የሚያስቸግረኝን ቃል ብቻ ተናግረህ..... ደረቁን ምድረበዳ ምንተስኖት ይሞላዋል በአበባ ምንተስኖት የጎደለንን ሁሉ ምንተስኖት ያደርግልናል ሙሉ ምንተስኖት ለርሱ የሚያቅት የለም ይችላል እርሱ ዘላለም ሁሉንም ቻይ ነውናእናንግሰው በምስጋና ምንተስኖትምንተስኖትምንተስኖትምንተስኖት… የሞተውን እሬሳ ምንተስኖት እናያለን ሲያስነሳ ምንተስኖትለ ኛ ያቃተን ሁሉ ምንተስኖት ይቻለዋል ለእርሱ ምንተስኖት ኤልሻዳይ አምላክ ነውና የሚሳነው የለምና ምንተስኖት እንበለውድል የሚገኘው ያኔ ነው ምንተስኖትምንተስኖትምንተስኖትምንተስኖት