У нас вы можете посмотреть бесплатно ችግራችሁ ከአራቱ አያልፍም! Dr. Eyob Mamo || ራእይ፣ ዲሲፕሊን፣ ክህሎት ወይም ባህሪይ || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ችግራችን ከአራቱ አያልፍም በሕይወታችን መፍታት ያለብን ሁኔታ እንዳለ ከተሰማን በቅድሚ የችግሩን ምንነት መለየት አለብን፡፡ • ዓላማን ያለማወቅ ችግር - 1) ራእይን መለየት፣ 2) ለራእዩ የሚመጥን የራስ በራስ ምልከታ ማዳበር፣ 3) ወደራእዩ መንቀሳቀስ፡፡ • የክህሎት ችግር - 1) በስልጠና፣ 2) በማንበብ፣ 3) እውቀትን ተግባራዊ በማድረግ ይቀረፋል፡፡ • የዲሲፕሊን ችግር - 1) አመለካከትን በመቀየር፣ 2) ቀስ በቀስ በመጀመር፣ 3) ሰዎች በሃላፊነት እንዲጠይቁን በማድረግ ይቀረፋል፡፡ • የባህሪይ ችግር - 1) ያለንን የሕይወት ፍልስፍና በማስተካከል፣ 2) ጓደኛን በመቀየር፣ 3) የምንውልበትን አካባቢ በመቀየር ይቀረፋል፡፡ #purpose #skill #character #discipline