У нас вы можете посмотреть бесплатно 😲አዲሱ ቤቴ እና የሮመዳን ማፍጠሪያ ከሶፊ ጋር! 🍉 የቀን ውሏችን ይህን ይመስል ነበር እና ኢፍጣር 🥘 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች! ዛሬ በአዲስ ቪዲዮ መጥቻለሁ። በዛሬው ቭሎግ አዲሱን ቤቴን ስናስተካክል፣ ስናፈርሰውና ፏ ስናደርገው የነበረውን ግርግር እንዲሁም የመጀመሪያውን የረመዳን ማፍጠሪያ ከቤተሰቦቼ ጋር ያሳለፍነውን አስደሳች ጊዜ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። ሶፊ ሀብሀቡን ስትከትፍና አሳቡሳውን ስናፈጥር የነበረው ቆይታ በጣም ደስ የሚል ነበር። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በማየት አብራችሁን ቆዩ! በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነገሮች፦ አዲስ ቤት ማስተካከልና ፍራሽ ማበጃጀት የወሎ የረመዳን ማፍጠሪያ (ሾርባ፣ አሳቡሳና ሀብሀብ) ከሶፊ ጋር የነበረን የማፍጠሪያ ቆይታ ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረግና ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ አትርሱ። ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ደግሞ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ። ሀሳብና አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ!