У нас вы можете посмотреть бесплатно Yehunie Belay | ዘንገና | Zengena CD Release Party Video | 2008 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይሁኔ በላይ | Yehunie Belay | ዘንገና | "Zengena" CD Release Party Video | 2008 ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን:: Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated / yehuniebelay. . / yehuniebelay https://yehuniebelay.com "ዘንገና" የተሰኜውን የሙዚቃ አልበም በፈረንጆቹ አቆጣጠር 2008 ለህዝብ ባደረስኩበት ዕለት ምሽቱን ከሙያ ጓደኞቼ እና ከአድናቂዎቼ ጋር የሲዲ ምርቃት ስነ ስርዓት ተዘጋጅቶ ነበር:: ያ ! ልዩ ዕለት ለኔ በጣም አስደሳችና ታሪካዊ ዕለት ሆኖ አልፏል:: በክብር አንግድነት ከተካፈሉት አንጋፋና ወጣት አርቲስቶች መካከል የሙዚቃው ንጉስ ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ እና አጋፋው የትዝታዉ ንጉሥ አርቲስት መሃሙድ አህመድ እዲሁም በርካታ የሙያ ጓደኞቼ አና አድናቂዎቼ በተገኙበት መመረቁ ነው:: በዕለቱ አብራችሁኝ የደስታዬ ተካፋይ የነበራችሁ በሙሉ እግዚያብሔር ያክብርልኝ ይህ ቪዲዮም ጊዜውን ያስታውሰን ዘንድ ለታሪክ ተቀምጧል::