У нас вы можете посмотреть бесплатно ‼️ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
How to make coffee espresso with moka coffee maker in amharic MOKA BUNA BUNA ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አይደለም ሌላ ነገራችን ቡና አፈላላችን እራሱ ዉበቱ ማማሩ በቂ ነዉ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 እንዲህ ነዉ እንግዲ ቡና ብለን የምናፈላዉ የምንጠጣዉ| ቡና እስፕሬሶ| ቡና በሞካ አፈላል| ኑ ቡና እንጠጣ| የጣሊያን ቡና አፈላል| የቡና ስክራብ| የፊት እና የሰዉነት ስክራብ ኮኮና ዘይት፥ የወይራ ዘይት፥ የ ኦቾሎኒን ዘይት በመጠቀም መስራት እንችላል። ከዛ በዉሃላ የሚስማማንን ሎሽን መቀባት። ከዉክፔዲያ የተወሰደ https://am.m.wikipedia.org/wiki/%E1%8... ቡና የተክል አይነትና ከዚህ ተክል ቡን የሚባል መጠጥ የሚወጣው ነው። መጀመርያ የታወቀው በኢትዮጵያ ሲሆን ምናልባት በዚህ የተነሳ ቡና በተለያዩ የዓለም ቋንቋዎች ከፋ ከሚለው ስም ጋር ተቀራራቢ የሆነ ስሞች ተስጥተውት ይገኛል (ለምሳሌ እንግሊዝኛ፦ coffee /ኮፊ/ በፈረንሳይኛ ካፌ (café)በዳች ኮፊ (koffie) በእብራይስጥኛ ካፈ (ka-feh) በስዊድንኛ ካፈ (kaffe) ወዘተ ) ምናልባት ከድሮው የከፋ መንግሥት በተዛመደ መልኩ ሊሆን ይችላል። በአንድ ትውፊት መሠረት በመጀመርያ ያገኘው ሰው ካልዲ የተባለ አንድ ኢትዮጵያዊ እረኛ ፍየሎቹ ፍሬውን በልተው ሲጨፍሩ ስለተመለከተ ነበር። የቡና የስነ ፍጥረት ስሙ Coffea arabica (ኮፊ ኣራቢካ) ሲሆን የዚህ የኢትዮጵያ #ቡና #ሞካቡና #እስፕሬሶ በጣዕሙ ጥሩነት የተነሳ በጣም ተወዳጅ ነው። በደራሲው ዊሊያም ኡከርስ መጽሐፍ 'ኦል አባውት ኮፊ' (ስለ ቡና ኅልዮ/ምንነት) እንደተገለጸው ቡና ወደ የመን የገባው በአክሱም ዘመነመንግሥት በ517 ዓ.ም. አካባቢ ነበር። የፋርስ ሃኪም አል-ራዚ (857-917 ዓ.ም. የኖሩ) ተክሉን «ቡንቹም» ብሎ ምናልባት በታሪክ አንደኛው ስለ ቡና መግለጫ የመዘገበው ጸሐፊ ይሆናል። ሌላ እብን-ሲና(972-1029 ዓ.ም.)የተባለ ፋርስ ሀኪም ደግሞ ስለ «ቡንቹም» ጥቅም ጽፏል። የሞሮኮ ደርቡሽ ሼክ አቡል-ሀሳን አሽ-ሻዲሊ (1167-1250 ዓ.ም.) በአሰብ ዙሪያ ሲጓዝ ኗሪዎች ስለ ቡና መጠጥ እንደገለጹለት ይነገራል። የአደን ሙፍቲ ሼክ ጃማል-አል-ዲን አል-ዳባኒ በ1446 ዓ.ም. ገደማ ለመጀመሪያ ጊዜ መጠጡን እንዳስገባ ተመዝግቧል። በ1449 ዓ.ም. መጀመርያው ቡና ቤት «ኪቫ ሃን» በኢስታንቡል ቱርክ ተከፈተ። ሆኖም በ1503 ዓ.ም. የማካህ ይማሞች ቡና ቤት ስላልወደዱ መጠጡን ሃራም (እርም) አሉት[1]። ነገር ግን የኦቶማን ቱርክ ሡልጣን 1 ሰሊም በ1509 ዓ.ም. ማካህን በ1516 ዓ.ም. ይህን ድንጋጌ ገልብጦ የተቀደሰ መጠጥ አደረገው። ከዚያ በኋላ እስላሞች ቡናን በተለይ በጣም ወደዱት። ለኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እስከ 1881 ዓ.ም. ድረስ ቡና እንደ ተከለከለ ዛሬ በሰፊ አይታወቅም። ከ1872 እስከ 1878 ድረስ ቡና በመጠጥነት በኢትዮጵያ በጣም ስለ ተስፋፋ አጼ ምኒልክ ከጠጡት በኃላ በ1881 ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ሆነው አቡነ ማቴዎስ 10ኛ ቡናን አጸደቁት ቡና ወደ አውሮፓ ለመጀመርያ ጊዜ በ16ኛ ክፍለ ዘመን ያስገቡት ነጋዴዎች ከቬኒዝ ጣልያን ነበሩ። በ1592 ዓ.ም. የሮማ ጳጳስ 8 ቄሌምንጦስ ስላጸደቁት በፍጥነት ዘመናዊ መጠጥ ሊሆን በቃ ። የመጀመርያው ቡና ቤት በአውሮፓ በጣልያን በ1637 ዓ.ም. ተከፈተ። አረቦች ግን በጣም አጥብቀው ለምለሙ ተክል ከአረብ ዓለም እንዲወጣ ምንም ባይፈቅዱም፣ በ1600-1650 ዓ.ም. ገደማ አንድ ስሙ ሃጂ ባባ ቡዳን የሚባል ህንዳዊ እስላም ከሞቃ የመን በስውር የቡና ዘር ይዞ ወደ ሚሶር ሕንድ አገር ተመለሰና ተክሉን እዚያ አበቀለው። በ1608 ዓ.ም. የሆላንድ ሰዎች ለ አደን መጥተው ለምለም የቡና ዘር ይዘው ወደ አገራቸው ተመለሱ። በ1690ዎቹ በሆላንድ ቅኝ አገሮች በጃቫ (ዛሬ ኢንዶኔዥያ) እና በሱሪናም (ደቡብ አሜሪካ) በብዛት እንዲስፋፋ አደረጉት። በአሁኑ ጊዜ ቡና በዓለም ላይ ከሚጠጡ መጠጦች አንደኛን ስፍራ ይዟል። በተጨማሪም የቡና ቅጠል በወተት ተፈልቶ ቁጢ እንዲሁም የቡና ዘር ሽፋኑ/ቅርፊቱ ተፈልቶ የሚጠጣው አሻራ ተወዳጆች ናቸው። ቁጢና አሻራ ከኢትዮጵያ ውጪ እንደሚታውቁ መረጃ የለም። የኢትዮጵያ የቡና አፈላል ስርአት 1,የቡና እቃ አጥበን እናቀራርባለን፦ረከቧት፣ሲኒ፣ብረት ምጣድ ወ.ዘ.ተ.... 2,ከሰል እናቀጣጥላለን 3,ቡናችንን ለቅመን እናጥብና ወደ ብረት ምጣድ አድርገን ምድጃዉ ላይ ይጣዳል 4,በመቀጠል ቡናዉ እንዳያር በመቁያ እናማስላለን 5,ቡናዉ አጋም ሲመስል ከእሳት ላይ እናወርዳለን 6,ከዛም በመቀጠል ቡናውን በሙቀጫ እስኪደቅ ድረስ እንወቅጣለን 7,ዉሀ በጀበና ምድጃዉ ላይ እንጥዳለን 8,ዉሀዉ ሲፈላ ደቀቀዉን ቡና ወደ ጀበናዉ ጨምረን በድጋሚ እንጥዳለን 9,ቡናዉ ሴንተከተክ ጀበናዉን ከእሳት ላይ አዉርደን እስኪሰክን ድረስ 5 ደቄቃ ድረስ እንቆያለን 10,በምድጃዉ ላይ በብረት ጀበና ዉሀ እንጥዳለን 11,ከዛ በእርጋታ ጀበናዉን ይዘን ወደ ሲኒዋቹ ላይ እንቀዳለን 12,ቡናዉ ሲያልቅ በቡረት ጀበናዉ ላይ የጣድነውን ዉሀ ወደ ጀበናዉ ገልብጠን እንጥዳለን 13,እንደዛዉ እየተባለ እሰከ 3ተኛ(በረካ)ድረስ ይጠጣል። ለጠቅላላ እዉቀት፦1ኛ(አቦል) 2ተኛ(ሲና) 3ተኛ(በረካ) shero wet habesha food #ሽሮአሰራር #ሽሮ አሰራር Shiro Recipe dorowat #Ethiopianfood Injera, Ethiopian Bread, berbere, Ethiopian Coffee , butter, raw meat, tef, dabo, fit fit , Fir Fir, awaze, Korarima door wot ,የአትክልት ሾርባ , LASAGNE ላዛኛ የእንቁላል ማዮኒዝ ካሮት ድምብላል ሾርባ, የኢትዮጵያ ሴቶች , ዶሮ እና ሩዝ - Ye Suf Fitfit የሱፍ ፍትፍትና መጠጥ How to make Misir Kik Alicha" የምስር ክክ አልጫ አሰራር How to make Genfo" የገንፎ አሰራር How to Make Minchet Abish " የምንቸት አብሽ አሰራር How to Make The Famous Shiro" የቀጭን ሽሮ አሰራር How to Make Gomen Besiga" የጎመን በስጋ አሰራር How to Make Shiro Fitfit - የሽሮ ፍትፍት አሰራር" How to Make Two Types of Ful" ሁለት አይነት የፉል አሰራር hibist, mitmita, injera dabo kolo kitfo, addis ababa, Ethiopian cooking, doro, tibs, gomen, injera, asa, mitmita, mit gored, misir, kifto, kinche, shorba, siga, ayib, azifa, mitad, awaze, sauce, chilli, fit fit, fir fir Ethiopian howtocook ethiopianfood ethiopianrecipes Food Beyeyanetu a vegan platter of food on injera - miser gone wot sega, kibe, kibbeh, fit fit, ,tibs, gomen, shiro, mitten, besobela, beso bela, coffee, buna, jebena, koseret, teff, awaze, defo dabo, genfo, gored misir, kinche, shorba, aiyb, aybe, azifa, buticha, dirkosh, timez, mekelesha, korima, korerima, duba, amharic, merek, timatim, ird, bula, alicha, mitad, recipes tej, talla, tala ambasha, dukem, nile, dashen, sheba, abol, habesha, gondar, shalka, mattot, taba , diblik , denach , ajwየበርበሬ አዘገጃጀት ሽሮ ወጥ አሰራር ሽሮ አዘገጃጀት ሽሮ ተጋቢኖ ሽሮ ፍትፍት ሽሮ በስጋ ሽሮ ወጥ ethiopian food shiro ተጋቢኖ ሽሮ ethiopan food shiro tegabino ሽሮ አሰራር Shiro Rec part,zementv,zemen drama this week,new zemen drama,ethiopian new drama,ethiopian new filmzemen drama part,”የኢትዮጵያ,አዲስ,ድራማ“,zemen drama,አዲስ የኢትዮጵያ ፊልም,ተከታታይ ድራማ,ዘመን ድራማ ክፍል,አዲስ የኢትዮጵያ ኮመዲ,አዲስ የኢትዮጵያ ድራማ ,”ዘመን“,አዲስ ዘፈን,teketatay drama,(ዘመን) zemen ,etv,ebs,fana,esat,zehabesha,voa,omn ethiopian new news,zemen drama new,ethiopian new 2019,የኢትዮጵያ አዲስ ዜና,ኢቲቪ,ፋና,ኢሳት,ኦሜኤን,ዘሐበሻ,ዛሬ,ዘመን 217,ዘመን ድራማ ቡና በ ሞካ ጀበና : ቡና እስፕሬሶ : ቡና የምናፈላዉ የምንጠጣዉ| ቡና በሞካ ጀበና አፈላል| ኑ ቡና እንጠጣ| የጣሊያኖች ቡና አፈላል| የቡና ስክራብ