У нас вы можете посмотреть бесплатно ✅ የጥቅምት እሸት ያጠገበችን ገራገር የገጠር እናት ❤ በተሁለደሬ ገደራ ! ከእምዬ ጓዳ ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Today's "keemye guada"Preparation is organized in the Gedera area of Thuledere Woreda. The beauty of the spring in the area is amazing. The spike is in full bloom. In this area, there is also a special traditional event where all the residents gather to eat and taste spike. Today's keemye guada focuses on this. Our guest of the day is Mother ms Hadra. She is shy and gentle. During our stay, we talked about their very interesting cultural system. We entered their home and were treated in a special way. የዛሬው ከእምዬ ጓዳ መሰናዶ በተሁለደሬ ወረዳ ገደራ አካባቢ የተዘጋጀ ነው። የአካባቢው የፀደይ ውበት አስደናቂ ነው። እሸቱ በየአይነቱ አፍርቷል። በዚህ አካባቢ ደግሞ ነዋሪው ሁሉ ተሰባስቦ እሸት የሚበላበትና የሚቀምስበት ልዩ ባህላዊ ክዋኔ አለ። የዛሬው ከእምዬ ጓዳ መሰናዶም በዚህ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነው። የዕለቱ እንግዳችን የሆነችው እናት ወንዘሮ ሀድራ ትሰኛለች። አይናፋርና ገራገር ናት። በቆይታችን እጅግ ደስ ስለሚለው ባህላዊ ስርአታቸው ተጨዋውተናል። ወደ ቤታቸው ገብተንም በልዩ ሁኔታ ተስተናግደናል።። #wollo #cooking #ወሎ #food