У нас вы можете посмотреть бесплатно ARBA MINCH UNIVERSITY FULL INFORMATION | የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ሙሉ መረጃ | Sun Academy | ይህን ሳታዉቁ እንዳትገቡ | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ARBA MINCH UNIVERSITY አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳 Heaven of rift valley ይሏታል ብዙ መዝናኛዎች የያዘች ሀገር ናት ሁለት ሀይቆች አሏት Abaya and Chamo መገኛዋ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲሆን ከ Adis Abeba 515KM ርቃ ትገኛለች ። 🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳 ዩኒቨርስቲው ከተመሰረተ 40 አመታትን አስቆጥሯል አየሩ ሞቃት ነዉ እና ቀለል ያሉ ልብሶችን ብትይዙ ይመረጣል ፤ አርባምንጭ ሲባል ብዙዎቻቹህ አረንጓዴ ስለሆነች ብርዳማ ናት ምናምን እንዳትሉ ገራሚ ሙቀት ነው 🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳 ከተማዋ ባጠቃላይ በፍራፍሬ የተሞላች ናት Like -ሙዝ 🍌🍌🍌 -ማንጎ🍋🍋 -አፕል 🍎🍒 -አቮካዶ 🥑🥑 .....መገለጫዋ ናቸው 🏫🏫🏫🏫🏫🏫🏫🏫🏫🏫 ጊቢው በ 6 campus ይከፈላል maybe 7tgna campus next year lijmer yechelal 🏫🏫🏫🏫🏫🏫🏫🏫🏫🏫 1️⃣የመጀመሪያው main campus ሲሆን Arba minch መግቢያ ላይ ይገኛል -Engineering🏤🏫🏨 እና -Computer science 💻🖥 ብቻ ነው እዚህ ግቢ የሚማሩት 🔴🔵🔴🔵🔴🔵🔴🔵🔴🔵🔴 2️⃣ሁለተኛው ደም Chamo Campus ይባላል social science ፊልዶች ብቻ ነው እዚህ ግቢ ያሉት Like -Law⚖️⚖️⚖️⚖️ -Business and Economics💵💴💰 -Accounting 📟📠 -political science 📰📓📔 and so on.... 🔴🔵🔴🔴🔴🔴🔴🔴 3️⃣ሶስተኛው ግቢ ደሞ Nechi sar Or Health Campus ሲሆን ያው የጤና ፊልዶች እዛ ነው ያሉት Medicine 🤑 -Other Health 😋 -HO 😇 🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔷🔶🔶🔷🔷🔶 4️⃣አራተኛው Abaya campus ነው both Natural and social science Computational የደረሳቸው እዛ ነው የሚማሩት 🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷 5️⃣አምስተኛው ደግሞ Kulfo campus ይባላል የ Agriculture ተማሪዎች campus ነዉ 🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷 6️⃣ስድስተኛው Sawula campus ይባላል ከ አርባ ምንጭ ከተማ የ 4 ሰዐት ያክል መንገድ ነው ጎፋ ዞን ሳውላ ሚባል ከተማ ላይ ነው ሚገኘው 🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔷🔶 ከ natural Engineering Like -Half Civil engineering🏬🏗🏢 -Hole Food engineering 🌽🍩🍪 -Hole Automotive engineering🚝✈️🛩 -Hole Electro Mech በ engineering ስር የሚሠጡ Fieldoche -Civil engineering 🏠🏭🏗 -software engineering 💻📱🖨 -Architecture engineering 🗺🏛🏩 -Electrical and computer engineering ⚓️🚧 -Mechanical engineering ⛓⚙️🛠🔩 _ metal and production engineering metrology and hydrology electromechanical _food engineering -Hydroelectric engineering 🌊🌫 -Environmental engineering⛰🛣 -Water supply engineering⛱🏝 ግቢያችን በ hydrolic ከምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ቀዳሚ ነው። 🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶 Join To Channel SUBSCRIBE SUN ACADEMY #አርባምንጭዩኒቨርሲቲ #ArbaMinchUniversity #EthiopiaUniversity #AMU #አርባምንጭ #EthiopianEducation #UniversityCampus #ዩኒቨርሲቲካምፓስ #ትምህርት #EducationInEthiopia