У нас вы можете посмотреть бесплатно ደብረ ዘይት| 5ኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ethiopian #habesha #mezmur #duet የዐቢይ ጾም አምስተኛው ሰንበት “ደብረ ዘይት” ይባላል፡፡ ደብረ ዘይት ማለት የወይራ ዛፍ ያለበት ተራራ ማለት ነው፡፡ ቦታው ከኢየሩሳሌም በስተምስራቅ የሚገኝ የወይራ ዛፍ የበዛበት ተራራ ሲሆን ስሙም ከወይራ ዛፉ የተነሳ “ደብረ ዘይት (የወይራ ዛፍ ተራራ) (Mount of Olives)” ተብሏል። በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የደብረ ዘይት በዓል የጌታችን ዳግም ምጽአት፣ የዓለም ፍጻሜ ጉዳይ የሚሰበክበት እና የሚተነተንበት በዓል ነው፡፡ ይህም የተደረገው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረዘይት ተራራ ላይ ሳለ ለቅዱሳን ደቀመዛሙርቱ ስለ ዓለም ፍጻሜ እና ስለ ዳግም ምጽአቱ ስላስተማራቸዉ በጌታችን ትምህርት መሰረት ነገረ ምጽአቱን (የመምጣቱን ነገር) እንድናስታዉስ ወይም እያሰብን እንድንዘጋጅ ለማድረግ ነዉ።