У нас вы можете посмотреть бесплатно ግሪክ ያጥለቀለቋትን ፍልሰተኞች ወደ አገራቸው ለመመለስ ግፊት እያደረገች ነው или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ግሪክ፣ ልክ እንደ ጣልያን፣ በሕገ ወጥ ፍልሰተኞች የመጥለቅለቅ ችግር ገጥሟታል። አገሪቱ፣ ፍልሰቱን ለማስቆም ብቻ ሳይኾን፣ ፍልሰተኞቹን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ፣ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት በአንድነት እንዲሠሩ ግፊት በማድረግ ላይ ነች፡፡ በዚኽ ሳምንት፣ በስፔን በሚደረገው የመሪዎች ጉባኤ ላይ፣ ግሪክ ሐሳቡን እንደምታቀርብ ይጠበቃል። በ27 የአውሮፓ ኅብረት አባላት መካከል ስምምነት እንዲኖር ለማድረግ ግን ሊከብድ እንደሚችል ተመልክቷል፡፡ የቪኦኤዋ አንቲ ካራሳቫ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።