У нас вы можете посмотреть бесплатно OROMIA11: ሰሞነኛ መረጃ 12-30-2025 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
OROMIA11: ሰሞነኛ መረጃ 12-30-2025 1. በሆሮ ጉዱሩ ዋልጋ ዞን አቤ ዶንጎሮ ወረዳ የፋኖ አማፂ ሃይሎች በትላንትናው እለት ጥቃት መሰንዘራቸዉ ተሰምትዋል። 2. በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 14 ጨቅላ ሕፃናትን ጨምሮ ከ2 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። 3. የተባበሩት_አረብ_ኤምሬትስ ለ ምስራቅ_አፍሪካ ስደተኞች የ8 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ለመስጠት ቃል ገባች። 4. በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ አንድ ቤት ውስጥ ተኝተው የነበሩ አምስት ልጆች በከሰል ጭስ ታፍነው መሞታቸውን ፖሊስ ገለጸ። 5. ቻይና 'ተገንጣይ' የምትላትን ታይዋንን ለማስጠንቀቅ በዙሪያ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረች። 6.በኢራን ውስጥ የሞት ቅጣት በእጥፍ መጨመሩን የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ገለፁ።