• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የሥላሴ አስተምህሮ የጣኦት መሰረት አለው? አስፋው በቀለ || Asfaw Bekele (Pastor) скачать в хорошем качестве

የሥላሴ አስተምህሮ የጣኦት መሰረት አለው? አስፋው በቀለ || Asfaw Bekele (Pastor) 2 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የሥላሴ አስተምህሮ የጣኦት መሰረት አለው? አስፋው በቀለ || Asfaw Bekele (Pastor)
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የሥላሴ አስተምህሮ የጣኦት መሰረት አለው? አስፋው በቀለ || Asfaw Bekele (Pastor) в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የሥላሴ አስተምህሮ የጣኦት መሰረት አለው? አስፋው በቀለ || Asfaw Bekele (Pastor) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የሥላሴ አስተምህሮ የጣኦት መሰረት አለው? አስፋው በቀለ || Asfaw Bekele (Pastor) в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የሥላሴ አስተምህሮ የጣኦት መሰረት አለው? አስፋው በቀለ || Asfaw Bekele (Pastor)

መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን። ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡- “በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።” መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡- “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥... እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15) ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል። ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።” — (ኢሳይያስ 53፥10) ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና። {የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29) እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው። 1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል። 2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ። የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇    / @dhugaanniboqachiisa   አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇 http://t.me/BibleAndMe Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Comments
  • ትምህርተ ስላሴ ክፍል 2 || ፓስተር አስፋው በቀለ || Paster Asfaw Bekele 1 год назад
    ትምህርተ ስላሴ ክፍል 2 || ፓስተር አስፋው በቀለ || Paster Asfaw Bekele
    Опубликовано: 1 год назад
  • የእግዚአብሄር ጥያቄ?| ፓስተር አስፋው በቀለ | Pastor Asfaw Bekele |  Lideta Mekane Eyesus ልደታ መካነ ኢየሱስ 1 год назад
    የእግዚአብሄር ጥያቄ?| ፓስተር አስፋው በቀለ | Pastor Asfaw Bekele | Lideta Mekane Eyesus ልደታ መካነ ኢየሱስ
    Опубликовано: 1 год назад
  • እጅግ በጥሩ ይዞታ ላይ ያሉ ታርጋ የለጠፉ የስራ ሚኒባሶች በአዲስአበባ || used car price in Ethiopia 2026 1 час назад
    እጅግ በጥሩ ይዞታ ላይ ያሉ ታርጋ የለጠፉ የስራ ሚኒባሶች በአዲስአበባ || used car price in Ethiopia 2026
    Опубликовано: 1 час назад
  • የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM 1 день назад
    የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM
    Опубликовано: 1 день назад
  • በኤርም ቤት ኦርቶዶክሳዊያን እርስበርስ ዱላቀረሽ ክርክር አደረጉ 1 месяц назад
    በኤርም ቤት ኦርቶዶክሳዊያን እርስበርስ ዱላቀረሽ ክርክር አደረጉ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ፈዛዛ ክርስቲያን | @1BibleAnswers 1 месяц назад
    ፈዛዛ ክርስቲያን | @1BibleAnswers
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ዘዳግም 18፡18 መሐመድ የሃሰተኛ ነቢይነትን መስፈርት ያሟላል || Al Fadi, David Wood, Sam Shamoun Amharic 2 недели назад
    ዘዳግም 18፡18 መሐመድ የሃሰተኛ ነቢይነትን መስፈርት ያሟላል || Al Fadi, David Wood, Sam Shamoun Amharic
    Опубликовано: 2 недели назад
  • እግዚአብሄር አንድ አምላክ ነው ማለት? መልስ || Pastor Asfaw Bekele 1 год назад
    እግዚአብሄር አንድ አምላክ ነው ማለት? መልስ || Pastor Asfaw Bekele
    Опубликовано: 1 год назад
  • ዳንኤል 9 ~ 70ኛው ሱባኤ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ Трансляция закончилась 5 лет назад
    ዳንኤል 9 ~ 70ኛው ሱባኤ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад
  • Как Храм Соломона Был РАЗРУШЕН! 1 месяц назад
    Как Храм Соломона Был РАЗРУШЕН!
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ለዚህ ስራ የሚበቃ ማነው? | ፓስተር አስፋው በቀለ | ቤተሳይዳ የስነመለኮት ኮሌጅ ምርቃት 2023 2 года назад
    ለዚህ ስራ የሚበቃ ማነው? | ፓስተር አስፋው በቀለ | ቤተሳይዳ የስነመለኮት ኮሌጅ ምርቃት 2023
    Опубликовано: 2 года назад
  • ስለ ሥላሴ የሚናገሩ የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍሎች || Paster Asfaw Bekele 1 год назад
    ስለ ሥላሴ የሚናገሩ የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍሎች || Paster Asfaw Bekele
    Опубликовано: 1 год назад
  • እውነት የክርስቲያኖች አምላክ ሶስት ነው ወይስ አንድ፣ መልአክ ክንፍ ያለው ፍጡር... || Al Fadi, David Wood, Sam Shamoun Amharic 2 недели назад
    እውነት የክርስቲያኖች አምላክ ሶስት ነው ወይስ አንድ፣ መልአክ ክንፍ ያለው ፍጡር... || Al Fadi, David Wood, Sam Shamoun Amharic
    Опубликовано: 2 недели назад
  • የመጨረሻው ዘመን || ፓስተር አስፋው በቀለ || ፓስተር አሮን || New Life Ethiopian church Portland 5 месяцев назад
    የመጨረሻው ዘመን || ፓስተር አስፋው በቀለ || ፓስተር አሮን || New Life Ethiopian church Portland
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • አስገራሚ ትምህርት Part 3 | አንድ ሰው ከዳነ በኋላ ይጠፋል ወይስ አይጠፋም?  በወንድም ዳዊት ፋሲል 3 года назад
    አስገራሚ ትምህርት Part 3 | አንድ ሰው ከዳነ በኋላ ይጠፋል ወይስ አይጠፋም? በወንድም ዳዊት ፋሲል
    Опубликовано: 3 года назад
  • አስገራሚዎቹ የአላህ መሃላዎች || Daniel Ewnetlehulu 22 часа назад
    አስገራሚዎቹ የአላህ መሃላዎች || Daniel Ewnetlehulu
    Опубликовано: 22 часа назад
  • እንደ አጵሎስ አትሁኑ | @1BibleAnswers 3 недели назад
    እንደ አጵሎስ አትሁኑ | @1BibleAnswers
    Опубликовано: 3 недели назад
  • የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጨለማው/የዝምታ 400 ዘመናት  | ፓስተር አስፋው በቀለ Трансляция закончилась 4 года назад
    የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጨለማው/የዝምታ 400 ዘመናት | ፓስተር አስፋው በቀለ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 4 года назад
  • ከዶሮ ጋር የተደባደበውና ከወለዳቸው 4 ልጆቹ አንዷ ወደ ሸረሪት እንደተቀየረች የሚናገረው ነብይ ወንጌል ሲነገረው ያለውን ተከታተሉ:: 2 года назад
    ከዶሮ ጋር የተደባደበውና ከወለዳቸው 4 ልጆቹ አንዷ ወደ ሸረሪት እንደተቀየረች የሚናገረው ነብይ ወንጌል ሲነገረው ያለውን ተከታተሉ::
    Опубликовано: 2 года назад
  • ወሲብን በተመለከተ እውነታውን እንጋፈጠው፣ ማሕልየ መሓልይ 5፡16 ተፈታ || Al Fadi, David Wood, Sam Shamoun Amharic 11 дней назад
    ወሲብን በተመለከተ እውነታውን እንጋፈጠው፣ ማሕልየ መሓልይ 5፡16 ተፈታ || Al Fadi, David Wood, Sam Shamoun Amharic
    Опубликовано: 11 дней назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5