У нас вы можете посмотреть бесплатно ከ ድግምት ከ መተት እንዴት እራሳችንን መጠበቅ እንችላለን!!! ጓደኞቻችን አውነት በኛ ላይ ድግምት ያደርጋሉ ...... или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ውድ የዩቲዩብ ቤተሰቦች በዚህ ጊዜ ሰይጣን /ክፉ መንፈስ በሰዎች እያደረ ሰወች በሰዎች ላይ እንዲነሳሱ እና የሰዎችን ማደግ ፡መበልጸግ ፡በስራ መቀየር ፡በትዳር፡ስኬታማ መሆን፡አጠቃላይ ህይዎታችን በጥሩ መቀየር በቅናት እና በምቀኝነት በማነሳሳት ለውድቀታችን አሰናካይ መንገድ እንዲመለከቱ ያደርጋቸዋል! ከነዚህ መጥፎ መንገዶች ውስጥ በዚህ ዘመን ተንሰራፍቶ የምናገኘው እና ሰው ቸል ያለው ነገር ድግምት መተት ነው፡፡ምንም እንኳን እኛ ቸል ብንለውም እሱ አይተወንምና ምልክቶችን አይተን ወደ መፍትሔው ማምራት ይገባናል!