У нас вы можете посмотреть бесплатно በ30 ቀን እራስን መለወጥ Change Yourself in 30 Days или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ብዙወቻችን ጊዜአችን በአግባቡ ተጠቅመን ውጤታማ መሆን እንቸገራለን። የተወሰኑ ሰዎች ደግሞ ጊዜአቸውን ባግባቡ በመጠቀም እና ራሳቸውን በመግዛት ውጤታማ መሆን እንደቻሉ ይታወቃል። ስለዚህ እኔም በዚህ ቪዲዮ ለ30 (ሰላሳ) ቀን ራስን መግዛት እና ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም እራስን መለወጥ እና ውጤታማ መሆን ይቻላል በሚል ልገዳደራችሁ ወደድኩኝ። ይህን መገዳደር (መወራረድ በሉት) ካመናችሁበትና ለእናንተ የሚጠቅም ሆኖ ካገኛችሁት አብረን እንለወጥ ፤ እውነተኛ አቅማችን ወይም ክህሎታችን እናግኝ እላለሁ። ተግዳሮቱ የሚጀምረው ግንቦት 17 2021 እ.ኤ.አ (ግንቦት 09 ፤ 2013) ነው። እንዳትረሱ፤ ሁሉም ሰው እኩል አቅም አለው ልዩነቱ አረዳድ እና አጠቃቀም እንጅ። አመሰግናለሁ። Most of us struggle to be productive in whatever area we are working on because of the enormous amount of distraction in the world. Some people figured out how to manage time and also discipline themselves and became productive. I am challenging you to work on yourself for 30 days straight without distracting and see the change you bring to your life. The challenge will start on Monday May 17, 2021 (May 09, 2013 E.C). Check my facebook for everyday update for the next 30 days starting Monday. Don't forget that everyone has potential, the difference is understanding and utilizing your potential. Thank you.