У нас вы можете посмотреть бесплатно የስምህ የመጀመሪያ ፊደል ስለ እድልህ ይናገራል!ስምህ ሀብታም ወይም ደሀ እንደምትሆን ይናገራል! ስምን መላእክ ያወጣዋል! ስምህ የህይወት አላማህን ይገልጻል! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ፊደሎች ኢነርጂ አላቸው የሚለው አስተሳሰብና ትምህርት አዲስ የመጣ አይደለም የጥንት ስልጣኔዎች ፊደሎች ከሰዎች ውስጣዊ ስብእና ጋር የሚተሳሰር ኢነርጂ፣ ፈረርኳኢንሲ እና ቫይብሬሽን እንዳላቸው ያውቁ ነበር፡፡ ዘመናዊ የኒውሮሉንጉስቲክ ተመራማሪዎች የጥንቱ ስልጣኔ ስለ ስሞች መዝግቦ ያስቀመጠውን ገና በማረጋገጥ ላይ ናቸው፡፡ እስኪ አስተውለህ ከሆነ ከስምህ የመጀመሪያዋ ፊደል ጋር ተመሳሳይ ስም ያለው ሰው ስም ጋር ስትገናኝ የሆነ ውስጣዊ ግንኙነት ተሰምቶህ አያቅም፡፡ ይሄ በአጋጣሚ የሆነ ሳይሆን ፊደሎች የኢነርጂ መስተጋባት የሚያመጣው ተጽእኖ ስላላቸው ነው፡፡ ካንተ ጋር ተመሳሳይ የስም መነሻ ፊደል ያላቸው ሰዎች ብዙ ግዜ ተመሳሳይ ባህሪ ይኖራቸዋል፡፡ ለነሱ ጋር ስትገናኝ ልክ ሰው የበዛበት ክፍል ውስጥ ዘመድህን እንደገኘህ ነው የሚሰማህ፡፡ የእውነት ዘመን ዌብ ሳይታችንን ይጎብኙ ሰhttp://ageoftruthteaching.blogspot.co... በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ አዳዲስ ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ። share by spreading this message! like and subscribe ,Turn on notifications to stay updated! 🔔