У нас вы можете посмотреть бесплатно Fish Cutlet አሳ ኮተሌት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አሳ ኮተሌቱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች 1 ነጭ አሳ (ዋይት ፊሽ) / ፍሌቶ እሾሁን አውጥታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ዓሳውን ለመቀመም ትንሽ ጨው እና ቁንዶ በርበሬ ተጠቀሙ ዓሳ ነክሮ ለመጥበስ 1 እንቁላል ፣ 1 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ (ሶይሶስ ከሌለ ጨው መጠቀም) ፣ ትንሽ ቁንዶ በርበሬ ፣ ፉርኖ ዱቄት እና የተፈጨ የዳቦ ዱቄት የአጠባበስ ሂደት መጀመሪያ አሳውን ዱቄት ውስጥ መጨመር ከዛ እንቁላል ውስጥ መጨመር በስተመጨረሻ የተፈጨ ዳቦ ውስጥ ለውሶ ወደ ዘይቱ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ማስገባት የመብሰያ ጊዜ ፡ በከፍተኛ ሙቀት መጠን ከ3-5 ደቂቃ የማባ ስለስ ለማዘጋጀት ፡ 2 የሾርባ ማንኪያ ማዮኔዝ ፣ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ሰናፍጭ ፣ 2 የሾርባ ማንኪያ ኬችአፕ ፣ 1 የሾርባ ማንኪያ ዳጣ እና ትንሽ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት አብሮ መቅረብ የሚችል ማባያ ፡ ሩዝ / ፓስታ / ሰላጣ