У нас вы можете посмотреть бесплатно ለመቀየር ቆርጠህ ተነሳ! | ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ | S-3/EP-1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#inspiration #motivation #foryou #islamicvideo "ለመቀየር ቆርጠህ ተነሳ!" ባማረ ዝግጅት ወደናንተ በየሳምንቱ የሚቀርበው ይሄው #psycho-#islam , #season - 3 የመጀመሪያው ክፍል ሲሆን ይህ ፕሮግራማችን በ#islam #mindset በየሳምንቱ ተከታታይ ክፍል ሲለቀቅ የቆየ ነው። በዚህ ቻናላችን በ2026 ጀምሮ በየሳምንቱ የሚለቀቅ ይሆናል። ቻናላችንን #subscribe እንዲሁም ቪዲዮውን #like በማድረግ ይጀምሩት። " ለመቀየር ቆርጠህ ተነሳ!" በቪዲዮው ብዙ በህይወታችን ያልተፈቱልን ጥያቄዎችን አኺራን እንዳናስብ ያደረጉን አስተሳሰቦቻን እንዲሁም በህይወታችን ትክክለኛ የአላህ ባርያ ሆነን በዱንያ ስኬታማ እንዲሁም ለአኺራ እንዴት መስራት እንደምንችል በጥልቀት በሼኽ መሐመድ አል-አንሲ ይዳሰሳል። የቪዲዮው #topic ከታች እንደሚከተለው ይቀርባል። video preview 00:00 ጠቅላይ ትዕዛዝ ነው ቁርዓን የሚነግርህ 02:29 ለመቀየር ቆርጠህ ተነስ 03:58 ጉዳዩ የገንዘብ ችግር አይደለም 06:26 መስጂድ ስትገባ ወደፊት ተጠጋ 08:17 - ከወንድምህ ጎን ተጠግተህ ተቀመጥ 09:29 ከወንድምህ ጋር አብረህ ተጋገዝ 11:14 የጭቃውን ማንነትህን አሸንፍ 12:30 ትክክለኛው ማንነትህ 13:12 ቁርዓን ከምታስበው በላይ ሊያስተምርህ ነው የወረደው 14:21 የሼኽ መሐመድ አል-አንሲ የዳዕዋ ህይወት ገጠመኝ 15:01 ለውጥ ከመስጂድ ይጀምር 17:59 Mindset Of Islam. @nejahmedia @Nejashitva @minbertv1 @ElafTube @ElafTubeSIRA @islamethiopia @africatv1