У нас вы можете посмотреть бесплатно አትተወኝ አትጣለኝ|ዘማሪ ተስፋዬ ኤዶ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የዘማሪ ተስፋዬ ኤዶ ስራዎች ከሆኑት ውስጥ ተወዳጁን "አትተወኝ አትጣለኝ የሚለውን ዝማሬ ጋብዣቹሃለሁ። #አትተወኝ_አትጣለኝ አትተወኝ አትጣለኝ/2/ ወድቄአለሁና ጌታ ሆይ አንሳኝ •••• ቸሩ መድሃ ኒ ቴ የ አላዛ ር ቤት እራት የኑሮዬ ጣዕም የህይወቴ መብራት በኃጢያት ጭቃ ላይ ወድቄአለሁና አምላኬ ሆይ አንሳኝ እጅህን ዘርጋና/2/ ••••• የሰጠኸኝ ክብር የልጅነት ስልጣን እንደ ሶምሶን ሄጄ ከደሊላ ጋጣ ዕርቃኔን ቀረሁኝ ተላልፌ ህግህን አምላኬ ዘርጋልኝ የምህረት እጅህን /2/ •••• ዘወትር እየበደልኩ ከህግህ እርቄ በኃጢያት ጭቃ ላይ ክፉኛ ወድቄ በበደል እስራት ተይዣለሁና አባቴ ሆይ ማረኝ መሃሪ ነህና/2/