• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ለማ ኃይሌ | እውነተኛ የፍቅር ታሪክ | የፍቅር ታሪክ ኢተዮጵያዊ መሳጭ የፍቅር ታሪክ | Lema Love story | Ethiopian love story | скачать в хорошем качестве

ለማ ኃይሌ | እውነተኛ የፍቅር ታሪክ | የፍቅር ታሪክ ኢተዮጵያዊ መሳጭ የፍቅር ታሪክ | Lema Love story | Ethiopian love story | 4 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ለማ ኃይሌ | እውነተኛ  የፍቅር ታሪክ | የፍቅር ታሪክ ኢተዮጵያዊ መሳጭ የፍቅር ታሪክ | Lema Love story | Ethiopian love story |
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ለማ ኃይሌ | እውነተኛ የፍቅር ታሪክ | የፍቅር ታሪክ ኢተዮጵያዊ መሳጭ የፍቅር ታሪክ | Lema Love story | Ethiopian love story | в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ለማ ኃይሌ | እውነተኛ የፍቅር ታሪክ | የፍቅር ታሪክ ኢተዮጵያዊ መሳጭ የፍቅር ታሪክ | Lema Love story | Ethiopian love story | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ለማ ኃይሌ | እውነተኛ የፍቅር ታሪክ | የፍቅር ታሪክ ኢተዮጵያዊ መሳጭ የፍቅር ታሪክ | Lema Love story | Ethiopian love story | в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ለማ ኃይሌ | እውነተኛ የፍቅር ታሪክ | የፍቅር ታሪክ ኢተዮጵያዊ መሳጭ የፍቅር ታሪክ | Lema Love story | Ethiopian love story |

በፍቅረኝነት ዘመናቸው ይገናኙበት የነበረው ቦታ ላይ ፍቅረኛውን ከ20 ዓመታት በላይ የጠበቀው የለማ ኃይሌ ታሪክ ለማ ይባላል የዛሬ 20 ዓመት አካባቢ ነው ይሄ ነገር የተፈጠረው። በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበር እናም የአንድ ሀብታም ልጅ እንዲያስጠና ይቀጠርና ስራውን ይጀምራል። ከተወሰነ ጊዜ በኃላ ከልጅቷ ጋር በፍቅር የሌለ ነገር ውስጥ ይገባሉ በምሀል የውጭ እድል መጣለት ግን እሷን ላለመተው ቀረ ይህንን የተረዱት የሷ ቤተሰቦች ልጅቷን ከኢትዮጲያ ያስወጧታል። እሱም በፊት ይገናኙባት የነበረበት ቦታ ላይ ትመጣለች ብሎ ይኸው እስካሁን ይጠብቃታል። ቤተሰቦቹ በጣም ሀብታም ናቸው እሱን ለማሳመንና ከዛ ቦታ ለማራቅ ቢሞክሩም ማንንም ሊሰማአይፈልግም። እኔ ማውቃቸው ሁለት ወንድሞች አሉት እስከ ቅርብ ጊዜ ጠዋት ያመጡትና እዛ አካባቢ ያለው ብራይት ሆቴል ምሳና ቡና በወር እየከፈሉለት እዛው ውሎ ማታ ይመልሱት ነበር። አሁን ግን እምርታ እሚባል አልጋ ቤት የወር ተከፍሎለት ቀን እሷን እየጠበቀ ማታ ገብቶ ይተኛል። ( ለሱ የተዘፈነለት የሀይለየሱስ ሙዚቃ በሌለሽበት ቦታ ብቻዬን ተጉዤ ሲመሽ እመለሳለሁ ሀሳብ ትዝታሽን ይዤ በሌለሽበት ቦታ ብቻዬን ተጉዤ ሲመሽ እመለሳለሁ ሀሳብ ትዝታሽን ይዤ የቆምሽበት ቀርቶ ትዝታሽ ያመላልሰኛል ባትኖሪ እንኳን በጭራሽ ዝንት ዓለም ቢያልፍ እድሜ በተርታ እኔ ግን እዛው ነኝ የተውሽኝ ቦታ ቢያልፍብ ግዜው ቢነጉድ ሌላ አኔ አለምድ ይሂድ ጊዜ ይለፍ እድሜ አንቺን ሳይ ቆሜ ሰማይ ምድር ቢያልፉ ቃሉ እንደማይጠፋ በቃልሽ እፀናለሁ ይህ ነው የኔ ተስፋ እጠብቅሻለሁ!!! ለማ ማለት ከፍቅረኛውጋ ከተለያየ ጀምሮ በፊት አብረው እያሉ ተቀጣጥረው የሚገናኙበት ቦታ ላይ ከ20 ዓመት በላይ ከጠዋት እስከ ማታ ቆሞ የሚውል ነው። ፍቅረኛውን እየጠበኳት ነው ይላል። እርሷ መኖሪያዋ USA ነው። ልብ የሚነካ ታሪክ ነው። ------------------------------------------------------------------ የፍቅር እሳት ፣ከልብ ምድጃ ያለው ንፋስ አያጠፍው፣ ዶፍም አያበርደው የታሪክ ገጠመኝ፣ የዘመን ሻጋታ ውዴን ቢነጥቀኝም፣ የለኝም ስሞታ፤ ይሄው ነው አለሜ አንቺው ነሽ ህመሜ አንቺው ነሽ ፀበሌ አንቺው ነሽ አቅሜ፤ በዚያ.....በያኔው .. በመገናኛችን ቦታ ፀሐይቱን ሆኜ፣ ዘወትር ወጣለሁ ስጠልቅ፣ እጠልቃለሁ ከሷውጋ ቆርቤ፣ ከሷው ጋር አለሁ፤ የቆምኩበት መንገድ ሰው ሁሉ ሚረግጠው ለኔ ብቻ ሚታይ፣ አሻራሽ እንዳለ ለሚረግጡት ሁሉ፣ እንዴት ላስረዳቸው??? ለኔ ጠረንሽ..........? ሙት ታሪክ አይደለም ትዝታ አይደለም ጠረንሽ እውን ነው ጠረንሽ አሁን ነው ከርቤ፣ ናርዶስ፣ አደስ ካንቺው ነው ሚፈልቀው እሱን ለማሽተት ነው ከቆምንበት ቦታ፣ ዝንት ዓለም ምቆመው። ሰማሽኝ ሕይወቴ የቃል ኪዳን ምኩራብ፣ ፀጋ በረከቴ አንችን መርሳት ብቻ፣ ነው የሞት ሞቴ። ተመልከች.......!!!! ያ ወዜ ነጠፈ፣ አካሌ ገረጣ ሰው ዓይን ሚገባ፣ ቀለም ከኔ ታጣ ይሁና !!!! እኒያ . . . . አልፎ ሂያጆች ሁሉ፣ ሚስጥሩ ያልገባቸው ፍቅርን ማይኖሩት፣ በጅምላ ሚፈርዱት መቆሜን እያዩ፣ አብዷል ነው የሚሉት ከንቱዎች.......!!!!!! ባክሽ ንገሪልኝ፣እኔ እንዳላበድኩኝ ሐሩር ቁሩን ችዬ ፣ ካቆምሽኝ የቆምኩኝ ካካል ተኳርፌ፣ ስጋዬን ማረትም ሸክላ እየሰበርኩ፣ ነብሴን እ'ማክም ብልህ አፍቃሪ ነኝ፣ አይደለሁ ተላላ በመንፈስ አቅፌሽ፣ በመንፈስ የምስም ቆሜ ነው ማሸንፍ፣ በመሄድ አልፀድቅም። ባትመጪም እጠብቅሻለሁ! ፍቅርን ፀንሼ ለመውደድ አንክሼ ፍቅርን ተቀድሼ ፍቅርሽን እያማጥኩ ፍቅርሽን እየሳልኩ ....................እጠብቅሻለሁ ባንቺው እየጎደልኩ፣ ባንቺው እሞላለሁ ባንቺው አየተራብኩ፣ ባንቺው እጠግባለሁ ባንቺው እየታመምኩ፣ ባንቺው እታከማለሁ ቃል ኪዳን ጠብቄ ፣ በቃል እድናለሁ። አጠብቅሻለሁ.....!!!!!!!!!!! 21/06/2013 ዓ.ም አርባ ምንጭ!!!! Gebeta Info brings Arts, Daily News, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Technology, Arts and entertainment Social Issue and Ethiopian News, Information, and updates. ሰብስክራይብ አድርጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አያስከፍልም 😄Please write a comment, share, and like the video. ▼ ▽ FOLLOW ME Facebook page   / gebetainfo   🌈 Instagram:   / abelbeen1   😊📘 Facebook:   / gebetainfo   Audio source:    / @gebetainfo   #True_love #Lema_Haile #Gebeta_info

Comments
  • ለመጀመሪያ ጊዜ በሸገር ልዩ ወሬ ቀርቦ እስከ ዛሬ መነጋገሪያ የሆነው የለማ የፍቅር ታሪክ #Lema #Sheger16th_Year_Anniversary 2 года назад
    ለመጀመሪያ ጊዜ በሸገር ልዩ ወሬ ቀርቦ እስከ ዛሬ መነጋገሪያ የሆነው የለማ የፍቅር ታሪክ #Lema #Sheger16th_Year_Anniversary
    Опубликовано: 2 года назад
  • ናፍቆት// አስደማሚ የሆነ ትረካ/Ethiopian best AMHARIC short story NARRATION 3 года назад
    ናፍቆት// አስደማሚ የሆነ ትረካ/Ethiopian best AMHARIC short story NARRATION
    Опубликовано: 3 года назад
  • ከሀገሩ የወጣ! ከኖርዌይ ሀገር ድንገት መጥቼ እዚሁ ቀረሁ!  ገዳም ብዬ በሄድኩብት ያላሰብኩት ገጠመኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 1 год назад
    ከሀገሩ የወጣ! ከኖርዌይ ሀገር ድንገት መጥቼ እዚሁ ቀረሁ! ገዳም ብዬ በሄድኩብት ያላሰብኩት ገጠመኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    Опубликовано: 1 год назад
  • እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር! #women #ethiopia #strong 2 года назад
    እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር! #women #ethiopia #strong
    Опубликовано: 2 года назад
  • 4После 60 мозг стареет ночью — если вы не знаете этого правила 4 дня назад
    4После 60 мозг стареет ночью — если вы не знаете этого правила
    Опубликовано: 4 дня назад
  • New Eritrean Full Movie (Temesghen) - Eri Beats 2 года назад
    New Eritrean Full Movie (Temesghen) - Eri Beats
    Опубликовано: 2 года назад
  • Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio) 2 года назад
    Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
    Опубликовано: 2 года назад
  • ኢትዮጵያ 300 ሚሊዮን ኮንዶም እንደሚያስፈልጋት ተነገረ! 6 дней назад
    ኢትዮጵያ 300 ሚሊዮን ኮንዶም እንደሚያስፈልጋት ተነገረ!
    Опубликовано: 6 дней назад
  • ኢትዮጵያዊ ድንቅ ሚስጥራዊ እውቀት | ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች  | Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ | PART 1 1 год назад
    ኢትዮጵያዊ ድንቅ ሚስጥራዊ እውቀት | ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ | PART 1
    Опубликовано: 1 год назад
  • ፍንዳታዎቹ  - Ethiopian Movie Findatawochu 2023 Full Length Ethiopian Film Findatawochu 2023 2 года назад
    ፍንዳታዎቹ - Ethiopian Movie Findatawochu 2023 Full Length Ethiopian Film Findatawochu 2023
    Опубликовано: 2 года назад
  • EthiopikaLink: የፍቅር ክሊኒክ 7 лет назад
    EthiopikaLink: የፍቅር ክሊኒክ
    Опубликовано: 7 лет назад
  • Birhanemeskel H/slase (bireta)- Ayney Hadani- ብርሃነመስቀል ሃይለስላሴ (ብሬታ) -ዓይነይ ሃዳኒ- 2007 2 года назад
    Birhanemeskel H/slase (bireta)- Ayney Hadani- ብርሃነመስቀል ሃይለስላሴ (ብሬታ) -ዓይነይ ሃዳኒ- 2007
    Опубликовано: 2 года назад
  • Как Мстят Умные Люди? Беспроигрышная тактика! Мудрость Евреев 2 дня назад
    Как Мстят Умные Люди? Беспроигрышная тактика! Мудрость Евреев
    Опубликовано: 2 дня назад
  • 2 года назад
    "ዘፋኝ ልሆን ነው ...!! "ዘና ያለ የሻይ ሰዓት ከተወዳጇ ተዋናይት መሰከረም አበራ ጋር //በቅዳሜን ከሰዓት//
    Опубликовано: 2 года назад
  • Heart touching love story of Lema Haile. 2 года назад
    Heart touching love story of Lema Haile.
    Опубликовано: 2 года назад
  • የሙዚቃ አቀናባሪ አማኑኤል ይልማ ፍቅረኛውን ከተለየበት ቦታ ከ30 አመት በላይ የጠበቀውን ለማ ሀይሌ አናግሮታል 2 года назад
    የሙዚቃ አቀናባሪ አማኑኤል ይልማ ፍቅረኛውን ከተለየበት ቦታ ከ30 አመት በላይ የጠበቀውን ለማ ሀይሌ አናግሮታል
    Опубликовано: 2 года назад
  • Lij Eyasu  ልጅ እያሱ : The Forgotten Emperor of Ethiopia | Part 2  ልጅ እያሱ 4 месяца назад
    Lij Eyasu ልጅ እያሱ : The Forgotten Emperor of Ethiopia | Part 2 ልጅ እያሱ
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • Геолог попала в ДЕРЕВНЮ БЕЗ ЖЕНЩИН: РОДИЛА ЦЕЛОЕ ПЛЕМЯ | История из жизни 9 дней назад
    Геолог попала в ДЕРЕВНЮ БЕЗ ЖЕНЩИН: РОДИЛА ЦЕЛОЕ ПЛЕМЯ | История из жизни
    Опубликовано: 9 дней назад
  • BREAKING NEWS   ኣቢይ ኣዲስ ኣስደንጋጭ ሴራ ጀመረ  //  የኣዲስ ኣበባ ነዋሪዎች ተጠንቀቁ 3 дня назад
    BREAKING NEWS ኣቢይ ኣዲስ ኣስደንጋጭ ሴራ ጀመረ // የኣዲስ ኣበባ ነዋሪዎች ተጠንቀቁ
    Опубликовано: 3 дня назад
  • ላምባ - Ethiopian Movie - Lamba (ላምባ ሙሉ ፊልም) Girum Ermias Full 2015 10 лет назад
    ላምባ - Ethiopian Movie - Lamba (ላምባ ሙሉ ፊልም) Girum Ermias Full 2015
    Опубликовано: 10 лет назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5