У нас вы можете посмотреть бесплатно ሀሰተኛ ምስክርነት እና በህግ የሚያስከትለው ከባድ ቅጣት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ ስለ ሀሰተኛ ምስክርነት (Perjury) ምንነት እና በኢትዮጵያ የወንጀል ህግ ያለውን ተጠያቂነት በዝርዝር እንመለከታለን፡፡ በሀሰት መመስከር በግለሰብ መብትና በፍትህ ስርዓቱ ላይ ምን አይነት ተፅእኖ ያሳድራል? ፍርድ ቤቱስ ምን አይነት ቅጣት ይወስናል? በቪዲዮው የተካተቱ ነጥቦች፡ 📌 የሀሰተኛ ምስክርነት የህግ ትርጉም 📌 የወንጀል ህጉ አንቀጾች ከ452-458 የተደነገጉት ምን ይላሉ? 📌 የሚያስከትለው የቅጣት መጠን ለተጨማሪ የህግ ምክሮች እና ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! 🔔 / @eysehen1 #EthiopianLaw #LegalAdvice #Justice #Ethiopia #ህግ #ፍርድቤት