У нас вы можете посмотреть бесплатно ከሀጥያት እስራት ነፃ ለመውጣት የሚፀለይ የማታ ፀሎት / የማታ ፀሎት / የፀሎት ህይወት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ ከሀጥያት እስራት ነፃ የሚያወጣ የኦርቶዶክስ ፀሎት ነው። ጸሎት ልጅ ከአባቱ ጋር በትህትና ሁኖ እንደሚነጋገር እኛም ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅርና በትህትና ሁነን የምንነጋገርበት መንፈሳዊ መንገድ ነው። እግዚአብሔር እንደ መለኮትነቱ አምላካችን እንደ ቸርነቱም አባታችን ነውና በደስታም ይሁን በሀዘን በፊቱ ቀርበን የምንወያይበትና ምህረቱና ፍቅሩ የምንቀበልበት መንገድ ነው። በዚህ ቻናል ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት እንነጋገራለን ፤ በረከቱንና ፍቅሩንም እንቀበልበታለን። መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተቀባይነት ያላቸውን ጸሎቶች በሙሉ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ። 👉 ይህን ቻናል Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መንፈሳዊ ቤተሰብ ትሆኑን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘናል። ✝✝✝ የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን። ✝✝✝ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ✝✝✝ On this channel, we speak with God through prayer, and we receive His blessings and love. All prayers presented here are holy, Biblical, and have acceptance in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. 👉 By subscribing to this channel and turning on the notification bell, we invite you— in the name of God — to become part of this spiritual family. ✝✝✝ May the goodness of God and the intercession of the Virgin Mary be with you. ✝✝✝ ✝✝✝ Journey to God ✝✝✝"