У нас вы можете посмотреть бесплатно Wey Nebro | ወይ ነብሮ | Amharic Kids Song или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Sing along with this fun and lively ወይ ነብሮ! Perfect for kids and families, enjoy the rhythm and learn the words with this full lyrics version. Lyrics: ወይ ነብሮ ዋይ ነብሮ ይለያል ዘንድሮ ቆይ አንበስ ቆይ አንበስ አበዛሀው ዛሬስ በዚህ በእግሬ ደቋቁሼ እንዳልሻሽልሽ መላልሼ! ቦጫጭሬልህ ይሄ ፊትህን እንዳላወጣው ያንተን ቤትህን! ስትንጠራሪ ያላቅምሽ ዋጋ ዋጋሽን ታገኛለሽ! ስትመጻደቅ በጉልበትህ የአውሬ መሳቅያ ነው ማረግህ! አርፈሽ ተቀመጭ አንቺ አውሬ እንዳላፈርጥሽ ሰማይ ወርዉሬ! ወይ አደን አታውቅ ወይ ጸባይ የለህ ተኝተህ አግሳ እንደ ልማድህ! እኔ አንበሳ የዱር ንጉስ ለማንም አውሬ የማልመለስ! እጄን አልሰጥም እኔ ነብሮ አድኖ ያዥ ነኝ አሩጦ አባሮ! እንኳን ለድመት ለኩሳሶች የማልበገር ለዝሆኖች! ምንም ብቀጠን ጠጅ ነው ክንዴ እንዳትዋረድ ዘርሬ ባንዴ! ስያከብሩህማ ብትከበር ትልቅነትህ እርግጥ በነበር! የለመድከውን ሂድ አስፈራራ እኔ ነብሮ ነኝ አልወድም ጉራ! የምትጣሉት በምን ምክንያት? ቦታዉ የጋራ ጫካዉ የናንተ። መሬቱ ሰፊ ምን አጣላችው? እንኳን ለእናንተ ለሁለታችው. ለሁሉም በቂ በየፊናችው እስኪ ተስማሙ ጠብ ይቅርባችው። በምንኖርባት በዚህች አለም ለፍቅር እንጂ ለጠብ ትርፍ የለም። #ወይነብሮ #AmharicSongs #KidsSongs #SingAlong #NurseryRhymes #EthiopianSongs #FamilyFun #LyricsVideo #EducationalSongs #Weynebro