У нас вы можете посмотреть бесплатно የአዳምና የሄዋን ውድቀት| ዘፍጥረት 3 | Feb.26,2021 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic! የመጀመሪያው ሰው አዳም በነፃነቱ ተጠቅሞ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ማፍረስ መረጠ ፤ የተከለከለውን ፍሬ ዐውቆ በመብላቱ የእግዚአብሔርን ሥልጣን ተቃወመ ፤ ቸርነቱን ረሳ ፤ ጸጋውን ናቀ ፣ ጥበቡን ነቀፈ ፣ ጽድቁን ካደ ፣ ቃሉንም አቃለለ (ዘፍ 3, 1-6) ፡፡ በዚህም ምክንያት ሰው ኃጢአተኛ ሆነ ፤ ረከሰ ፤ ልቡም ክፉ ሆነ (ዘፍ 8, 21) ፡፡ ይህንንም በማድረግ ኃጢአት ፣ በኃጢአትም ሞት ወደ ዓለም እንዲገባ አደረገ ፡፡ የአዳም ኃጢአትም በዘሩ ሁሉ ተቈጠረ (መዝ 14, 2-3 ፣ መክ 7, 20 ፣ ሮሜ 5, 12 ፣ 1 ቆሮ 15, 22) ፡፡