У нас вы можете посмотреть бесплатно Dj Rophnan ፒያሳ ላይ ዲጄ ሮፍናን PIASSA Lay የሙዚቃ ግጥም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዲጄ ሮፍናን ፒያሳ ላይም የሙዚቃ ግጥም Dj Rophnan PIASSa Lay Amharic lyrics #ዲጄ_ሮፍናን# ፒያሳ_ላይ ትዝ ይለኛል እንደ ትላንት የመጀመሪያ ቀን ሳያት ያኔ የቬል ሱሪው ነገር አፍሮ ብጥር ብጥር ብጥር ከአዲስ ከተማ በቶሎ (አይ በቶሎ) ጎዞዬ ቤቴ አራት ኪሎ (አይ አራት ኪሎ) ልጅት ነች ከናዝሬት ስኩል (ናዝሬት ስኩል) ነገሯ በአራዳ በኩል። በግርግሩ መሀል ተያየን አኔ እና እሷ ያኔ ተገናኘን ፒያሳ ላይ ፒያሳ ላይ ትዝ ይለኛል አይኔ ከአይንሽ መጀመሪያ ስተዋወቅሽ ፒያሳ ላይ ፒያሳ ላይ ታሪክ ያለው እጅ ወደላይ። አዲስ አበባን ሳያት ሰባዎቹ መሀል ትዝ ይለኛል ብዙ ነገር ሮሀ እና የአንቺ ፍቅር አባትሽ ያ ጀነራል (ያ ጀነራል) አስረው ሲገርፉ ወንድሜን (ወነድሜን ወንድሜን) እኔ እና አንቺ ግን አልፈናል (አው አልፈናል) ፍቅርን በባለአንጣዎች መሀል (አዬ አዬ) አስታውሳለው መፅሀፍቶቹን ሳመጣልሽ የሀዲስ በአሉ ሎሬት ፀጋዬን ከአራዳው ስር ብለን ተቀጣጥረን አውቶቢሷ ሳትመጣ በእግሬ እቀድማት ነበር። በግርግሩ መሀል ላይሽ ከራዳው ስር አንቺን ላገኝሽ ፒያሳ ላይ ፒያሳ ላይ አይረሳም የጥንቱ ነገር ያሳለፍነው ከደጉ መንደር ፒያሳ ላይ ፒያሳ ላይ ታሪክ ያለው እጅ ወደላይ። ጨዋታ ጨዋታ ከአራዳው ቦታ (ጨዋታ ጨዋታ ከአራዳው ቦታ) ሳሚልኝ ቤቱን ጊዮርጊስን አዬ (ሳሚልኝ ቤቱን ጊዮርጊስን አዬ) ጥምቀት ነው ጨዋታ ከአራዳው ቦታ (ጥምቀት ነው ጨዋታ ከአራዳው ቦታ) ሸኘው ታቦቱን አድዋ ዘማቹን አዬ (ሸኘው ታቦቱን አድዋ ዘማቹን አዬ) ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ #Click_Ethiopia ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የአማርኛ ሙዚቃዎችን ከነግጥሙ እንዲሁም አስገራሚና አስተማሪ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ነው SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ / @clickethiopia7678 👉ሀና ግርማ…ጨረቃ Hana Girma …Chereka • Hana Girma Chereka ሀና ግርማ ጨረቃ 👉ቴዲ አፍሮ…ማር እስከ ጧፍ ሰብልዬ Teddy Afro Seblye • ቴዲ አፍሮ ማር እስከ ጧፍ / ሰብልዬ Teddy Afro Mar Esk... 👉ሸዋንዳኝ ሀይሉ…ስጦታሽ Shewandagne Hailu Sitotash • Shewandagne Hailu Sitotash ሸዋንዳኝ ሀይሉ ስጦታሽ 👉ዳግም ተስፋዬ…አልወድሽም Dagim Tesfaye Alwedshm • DAGIM TESFAYE ALWEDSHM || ዳግም ተስፋዬ አልወድሽም ... 👉ዮሐና…ካሳት Yohana…kasat • YOHANA ዮሐና KASAT ካሳት 👉ጎሳዬ ተስፋዬ…ሲያምሽ ያመኛል Gosaye Tesfaye Siyamsh Yamegnal • GOSAYE TESFAYE Siyamsh Yamegnal || ጎሳዬ ተስፋ... 👉ጃኖ ባንድ…ከተራራው ማዶ Jano Band Keteraraw Mado • JANO BAND Keteraraw Mado || ጃኖ ባንድ ከተራራው ማ... 👉ዘሩባቤል ሞላ ሰባት አርገው Zerubabel Molla Sebat • Zerubabel Molla Sebat Argew || ዘሩባቤል ሞላ ሰባ... 👉የኢትዮጵያ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias natural amaizing beauty • የኢትዮጵያ ውብ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias Amaizing ... 👉የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች Funny Tiktok compilation • የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች Funny tiktok compil... Thanks for watching