У нас вы можете посмотреть бесплатно አያቴ የሰጠችኝ ትልቅ ትምህርት! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ በህይወቴ ውስጥ የተሰበረ ብርጭቆን በመጠቀም እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ያስተማረችኝ የሰአሊዋ አያቴ ታሪክ ነው። 🎨💔 በልጅነቴ የምወደውን ብርጭቆዬን ከሰበርኩት በኃላ በጣም አዝኜ ነበር ነገር ግን አያቴ የተሰበረውን ብርጭቆ ቁርጥራጮጭ አንድ ላይ በማድረግ ከመጀመሪያው የበለጠ የሚያምር አረገችው! ከዓመታት በኋላ፣ የራሷ አካል በስትሮክ ሲሰበር፣ የጥበብዋን ጥልቅነት ለመረዳት ተራዬ ሆነ። በስዕል ስቱዲዮዋ ውስጥ ለእኔ ትታልኝ የሄደችውን የመጨረሻ እና አስደናቂ ስጦታ አገኘሁ—ይህም ህይወቴን የሚቀይር እና መንፈሴን የሚፈውስ ነበር።ይህ ታሪክ ትግላችሁ፣ ውድቀቶቻችሁ፣ ደካማ እንዳላደረጋችሁ ለማስታወስ የቀረበ አስተማሪ ታሪክ ነው።የገጠማችሁ ችግሮች በተለየ ሁኔታ ጠንካራ እና ቆንጆ የሚያደርጉዎት ናቸው. 💪ይህ ታሪክ ከተመቻችሁ እባኮትን በአስተያየቶቹ ውስጥ አሳውቁን። ይህ ለዛ ትረካ ነው!! ይሄን የመሰሉ አስተማሪ እንዲሁም ለዛ ያላቸው ትረካዎችን በቀጣይነት ለማግኘት ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን እናመሰግናለን #amharic #ethiopian #story #ትረካ #shegerrad #ethiopianews #shegerradio #girum tebeje #ethiopianentertainment #amharic #new #ግሩምትረካ