У нас вы можете посмотреть бесплатно Abet Fikreh by Dawit Getachew (About Christ love that goes beyond our understanding) አቤት ፍቅርህ! или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru
Abet Fikreh song is all about the love of Christ for all the people as he showed Christ may dwell in your hearts through faith. And I pray that you, being rooted and established in love, may have power, together with all the Lord’s holy people, to grasp how wide and long and high and deep is the love of Christ, and to know this love that surpasses knowledge—that you may be filled to the measure of all the fullness of God. Eph 3:17-19 ይኸውም በእምነት ክርስቶስ በልባችሁ እንዲያድር ነው። ደግሞም ሥር ሰዳችሁ፣ በፍቅር ታንጻችሁ፣ የክርስቶስ ፍቅር ስፋቱ፣ ርዝመቱ፣ ከፍታውና ጥልቀቱ ምን ያህል እንደሆነ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር የመገንዘብ ኀይልን እንድታገኙ ነው። እስከ እግዚአብሔር ሙላት ሁሉ ልክ ደርሳችሁ እንድትሞሉ፣ ከመታወቅ በላይ የሆነውን የክርስቶስን ፍቅር ታውቁም ዘንድ ነው። ኤፌሶን 3፡17-19 አቤት ፍቅርህ የሀጥያተኞች ወዳጅ ጓደኛ የጠፋውን ምትፈልግ እረኛ የደሀ አደጎች ሁሉ አባት የምታኖራቸው ባማረ ቤት የመበለቲት ዋና ተሟጋች ጠበቃ ነህ ለተጎዳች ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እየፈለገ ቀና አደረገን ከሸክማችን ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን ተማርኬ በፍቅር አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ ቀኑ ሲመሽ ሰው ሁሉ ሲሄድ የማትቸኩል ለቁጣ ለፍርድ የውስጥ የልብን ሁሉ ተረድተህ እንባን ከአይን ታብሳለህ አሮጌውን ልብስ አውልቀህ ጥለህ የጸጋ ካባን ለእኛ ደርበህ እዳችንንም በመስቀል ከፍለህ ያጸደከን እንዲሁ በፀጋህ አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እያሳደደ ቀና አደረገን ከሸክማችን ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን ተማርኬ በፍቅር አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ እኔም ዋና ምስክር ነኝ አውቃለሁ ከየት እንዳነሳኸኝ በፍቅር እጆችህ እጆቼን እየያዝክ ከስንቱ ጥፋት መለስከኝ