• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

🔴 በቀጥታ፡ የዐቢይ ጾም 3ኛ " ምኩራብ" 14ኛ ቀንምኩራብ,የዐቢይ ጾም 3ኛ ሳምንት ሥርዓተ ቅዳሴ | LIVE:👉[እስመ ቅንዓተ ቤተከ በልዓኒ” መዝ 68፡9 ] скачать в хорошем качестве

🔴 በቀጥታ፡ የዐቢይ ጾም 3ኛ " ምኩራብ" 14ኛ ቀንምኩራብ,የዐቢይ ጾም 3ኛ ሳምንት ሥርዓተ ቅዳሴ | LIVE:👉[እስመ ቅንዓተ ቤተከ በልዓኒ” መዝ 68፡9 ]

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
🔴 በቀጥታ፡ የዐቢይ ጾም 3ኛ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: 🔴 በቀጥታ፡ የዐቢይ ጾም 3ኛ " ምኩራብ" 14ኛ ቀንምኩራብ,የዐቢይ ጾም 3ኛ ሳምንት ሥርዓተ ቅዳሴ | LIVE:👉[እስመ ቅንዓተ ቤተከ በልዓኒ” መዝ 68፡9 ] в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴 በቀጥታ፡ የዐቢይ ጾም 3ኛ " ምኩራብ" 14ኛ ቀንምኩራብ,የዐቢይ ጾም 3ኛ ሳምንት ሥርዓተ ቅዳሴ | LIVE:👉[እስመ ቅንዓተ ቤተከ በልዓኒ” መዝ 68፡9 ] или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон 🔴 በቀጥታ፡ የዐቢይ ጾም 3ኛ " ምኩራብ" 14ኛ ቀንምኩራብ,የዐቢይ ጾም 3ኛ ሳምንት ሥርዓተ ቅዳሴ | LIVE:👉[እስመ ቅንዓተ ቤተከ በልዓኒ” መዝ 68፡9 ] в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



🔴 በቀጥታ፡ የዐቢይ ጾም 3ኛ " ምኩራብ" 14ኛ ቀንምኩራብ,የዐቢይ ጾም 3ኛ ሳምንት ሥርዓተ ቅዳሴ | LIVE:👉[እስመ ቅንዓተ ቤተከ በልዓኒ” መዝ 68፡9 ]

ምኩራብ የዓቢይ ጾም ሦስተኛው እሁድ (14ኛው ቀን) ምኩራብ በሚል ስያሜ ይጠራል፡፡ ቅዱስ ያሬድ መድኃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምኩራብ በመግባት ያስተማረውን ትምህርት መሰረት በማድርግ ምኩራብ የሚል ስያሜ ሰጥቶታል፡፡ ምኩራብ ማለት ሰቀላ፣ መሰል አዳራሽ ማለት ነው፡፡ ጌታ በአይሁድ ምኩራብ /ቤተ ፀሎት/ ተገኝቶ በቤተ መቅደሱ አካባቢ ይፈፀም የነበረውን ተገቢ ያልሆነ የመሸጥና የመለወጥ ተግባር ከተመለከተ በኋላ የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት በማለት መቃወሙ ይታሰብበታል፡፡ ምኲራብ ከክርስቶስ ልደት በፊት እግዚአብሔርን ለማመስገን የእግዚአብሔር አማኞች ለጸሎት የሚሰባሰቡበት ቤት ስም ነው፡፡ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ጊዜ ወደ ምኲራባቸው በመግባት ሰዎችን አስተምሯል፡፡ ሰዎች የእግዚአብሔር መመስገኛ የሆነውን ምኲራብ ገበያ አድርገውት ስላገኘም “ቤቴ የጸሎት ቤት ይባላል ተብሎ ተጽፏል እናንተ ግን የሌባና የቀማኛ ዋሻ አደረጋችሁት” /ማቴ.21፥12-13/ በማለት ገሥጾ በዚያ የሚሸጡትንና የሚለውጡትን ሁሉ በትኗቸዋል፡፡ ይህንን ምክንያት በማድረግ ሦስተኛው የዐብይ ጾም ሳምንት ምኩራብ በሚል ሰያሜ ይጠራል፡፡ በምኲራብ ገብቶ እንዳስተማረ የሚያሳስብ ዕለት የሚነበበው የወንጌል ክፍልም ዮሐ.12 እስከ ፍጻሜው ያለው ነው፡፡ ምኲራብ ማለት የአይሁድ የጸሎት ቤት ማለት ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ዘመን የአይሁድ አምልኮ በኢየሩሳሌም በነበረው ቤተ መቅደስና እንደ ሥርዓቱ የተመሠረተ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ በዚሁ መቀጠል አልቻለም፡፡ ምክንያቱም ሃይማኖት የሚያጠፋ ቤተ መቅደስ የሚያፈርስና የሚያቃጥል አረማዊ ንጉሥ ተነሣ፡፡ አረማዊው ንጉሥ ናቡከደነጾር ቤተ መቅደሱን አፍርሶ ሕዝበ እስራኤልን ወደ ባቢሎን አፍልሶ ስለነበር ከዚያን ጊዜ ጀምሮ አይሁዶች በሚገኙባቸው ሥፍራዎች ሁሉ ለጸሎትና በማኅበር ለማመስገን ቤቶችን ሊሠሩ እንደጀመሩ ይነገርላቸዋል ሕዝ.11፥16፡፡ በምኩራቦችም የብሉይ ኪዳን ማምለኪያ አምልኮታቸውን ይፈጽሙ ስለነበረና ምኲራቦቻቸውም ብዙ ስለ ነበሩ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋዌ ምስጢር ተገልጾ በተዋሕዶ ከብሮ ወደ ዓለም በመጣ ጊዜም ተከታዮቹን ሐዋርያትን እየላከ በምኲራቦቻቸው ያስተምራቸው ነበር፡፡ /ማቴ.4፥23፣ ሐዋ.6፥9፣ 13፥5፣ 14፥1፣ 17፥16-18/፡፡ በብሉይ ኪዳን ታሪክና ለአይሁዳውያን ሕግ አሥር የሚያህሉ ወንዶች በአንድ ማኅበር ቢገኙ ምኲራብ ለመሥራት ይፈቀድላቸዋል፡፡ እንዲሁም በሚያንጹት ምኲራብ ውስጥ ሕግና ነቢያት የተጻፈባቸው የብር ጥቅልሎች /Scroll/ በአንድ ሳጥን ወይም ማኅደር ውስጥ ይቀመጣሉ፡፡ /ፅላትበታቦት፣ ዳዊት በማኅደር እንደሚቀመጥ/ ማለትነው፡፡ ምኲራብ እንደ ደብተራ ኦሪት ሁሉ አምልኮተ እግዚአብሔር የሚፈጽምበት ሕንፃ ነው፡፡ የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) ********************************************************* ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ አይሁድ ወመሐረ ቃለ ሃይማኖት ወይቤሎሙ ምጽዋተ አበድር እመሥዋዕት አነ ውእቱ እግዚኣ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት እግዚኣ ውእቱ ለሰንበት ወልደ እጓለ እመሕያው ኢትግበሩ ቤተ አቡየ ቤተ ምስያጥ ቤትየሰ ቤተ ጸሎት ይሰመይ ቦአ ምኩራቦሙ ወገሠፆሙ ያርምሙ አንከሩ ምህሮቶ ሞገስ ቃሉ ወጣዕመ ነገሩ ወሣዕሣዓ አፉሁ፡፡ ትርጉም:- ጌታችን ኢየሱስ ወደ አይሁድ ምኩራብ ገባ፤ የሃይማኖት ቃልን አስተማረ፤ ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን እወዳለሁ፤የሰንበት ጌታዋ የምሕረት አባቷም እኔ ነኝ፤ የሰው ልጅም የሰንበት ጌታዋ ነው ፡፡ያባቴን ቤት የንግድ ቦታ አታድርጉት፤ቤቴስ የጸሎት ቤት ይባላል (እያለ የሃይማኖትን ቃል አስተማራቸው፡)፡ ወደ ምኩራባቸውም ገብቶ ዝም ይሉ ዘንድ ገሠፃቸው፤ እነርሱም ትምህርቱን፣ የቃሉን ግርማ፣ የአነጋገሩን ጣዕምና፣ የአንደበቱን ቅልጥፍና አደነቁ። ምንባባት ************************** መልዕክታት ቆላ. 2÷16-ፍጻ. ያዕ. 2÷14-ፍጻ. ግብረ ሐዋርያት የሐዋ.10÷1-8 ምስባክ መዝ.68÷9 እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ፤ ትዕይርቶሙ ለእለይትዔየሩከ ወድቀ ላዕሌየ፤ ወቀጻዕክዋ በጾም ለነፍስየ፡፡ ትርጉም፦ የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆአልና ነፍሴን በጾም አስመረርኋት፡፡ ወንጌል: (ዮሐ. 2÷12-ፍጻ.) የቴሌግራም አድራሻችንን በመጫን አዳዲስ መረጃዎች ያግኙ፣ መንፈሳዊ ዕዉቀትዎን ያሳድጉ! Zareየዐቢይ ጾም 3ኛ " ምኩራብ" 14ኛ ቀንምኩራብ new youtube # tag amahregna ena English, Tigrenya,Afaan oromoo kanbata, be hulum ቅድስት ድብግል ማ Conversation with Gemini You said Zareየዐቢይ ጾም 3ኛ " ምኩራብ" 14ኛ ቀንምኩራብ new youtube # tag amahregna ena English, Tigrenya,Afaan oromoo kanbata, be hulum ቅድስት ድብግል ማርያም ይካቲት 22 #ምኩራብ #ዐቢይጾም #የካቲት22 #ቅድስትድንግልማርያም #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #ጾም #የጾምትምህርት #መዝሙር #ስብከት #Mikurab #GreatLent #OrthodoxTewahedo #StMary #EthiopianOrthodox #LentenSeason #Christianity #FastAndPray #SpiritualGrowth #ምኩራብ #ዓቢይጾም #ቅድስትድንግልማርያም #ተዋህዶ #የካቲት22 #ጾም #ስብከት #መዝሙር #Mikuraab #SoomaGuddaa #QulqulluuMaariyaam #Tawaahidoo #Ortodoxii #BarumsaAmantaa #Lallaba #Mikuraaba #AyanaTsomu #QulqulluMaariyaamta #OrthodoxTewahido #Torban_Sadaffaa:- “Mikuraab” jedhama. Bakka sirni waaqeffannaan Waaqayyoo itti raawatamu fi sabni Israa’eel walitti qabaman keessaa inni tokko “Mikuraab” ture. Qulqulluun Yaareed torbee sooma guddaa sadaffaa kan inni “Mikuraab” jechuun moggaasse Gooftaan keenya Mikuraab keessatti argamuun kabaja Mana Kiristaanaa eegsisuu isaanidha. Torbee kana keessatti sagaleen Waaqayyoo dubbifamu jecha faarsaa Daawit 68:9-10 irra jiru “እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ፤ ትዕይርቶሙ ለእለ ይትዔየሩከ ወድቀ ላዕሌየ፤ ወቀጻእክዋ በጾም ለነፍስየ” (“hinaaffaan mana kee na nyaateera; namoonni na arabsanis arabsoon isaanii naratti kufeera; lubbuukoos sooman nan adabe” jechuudha). Mana kadhannaa kan taate Mana Kiristaanaa keessatti namoonni hojii foonii, daldaalaas keessati raawwachaa waan turaniif namoota keessatti kana raawwachaa turan hunda qacceen isaan garafee erga isaan arii’een booda bineeldota sanas baaseera (Yoh.2:12). Fakkeenyuma kanaan qaama dhala namaa isa Mana Qulqullummaa Waaqayyoo jedhame kan xurreessu Waaqni akka isa adabu torbeetti baranudha (1Qor.6:16-17) #Torban_Sadaffaa #Mikuraab

Comments
  • KORSII ITTII FUFFAA 12 часов назад
    KORSII ITTII FUFFAA
    Опубликовано: 12 часов назад
  • 🔴Live ቀጥታ ከካዛንቺስ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን//የማለዳ ጉባኤ
    🔴Live ቀጥታ ከካዛንቺስ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን//የማለዳ ጉባኤ
    Опубликовано:
  • Глава страны убит / Экстренное заявление 3 часа назад
    Глава страны убит / Экстренное заявление
    Опубликовано: 3 часа назад
  • Live❗️❗️ ዛሬ ቅዱስ ዑራኤል ነው #የካቲት_ #የማለዳ_ጉባኤ #Ethiopian_Orthodox_mezmur @hosaenatube
    Live❗️❗️ ዛሬ ቅዱስ ዑራኤል ነው #የካቲት_ #የማለዳ_ጉባኤ #Ethiopian_Orthodox_mezmur @hosaenatube
    Опубликовано:
  • 💬 🎧 Английский на слух A1–A2: супермаркет на голодный желудок 🛒🍗🍫 1 день назад
    💬 🎧 Английский на слух A1–A2: супермаркет на голодный желудок 🛒🍗🍫
    Опубликовано: 1 день назад
  • Иран ударил по ОАЭ, Катару, Бахрейну и Кувейту. Аэропорты закрыты, что будет дальше? 7 часов назад
    Иран ударил по ОАЭ, Катару, Бахрейну и Кувейту. Аэропорты закрыты, что будет дальше?
    Опубликовано: 7 часов назад
  • TRZY TRAFIENIA YAMALA! LEWANDOWSKI Z GOLEM! BARCELONA - VILLARREAL, SKRÓT MECZU 12 часов назад
    TRZY TRAFIENIA YAMALA! LEWANDOWSKI Z GOLEM! BARCELONA - VILLARREAL, SKRÓT MECZU
    Опубликовано: 12 часов назад
  • 🔴 Makkah Live | مكة مباشر | الحرم المكي مباشر | قناة القران الكريم السعودية مباشر | مكه المكرمه
    🔴 Makkah Live | مكة مباشر | الحرم المكي مباشر | قناة القران الكريم السعودية مباشر | مكه المكرمه
    Опубликовано:
  • Успокаивающая музыка для нервов 🌿 лечебная музыка для сердца и сосудов, релакс, музыка для души #86
    Успокаивающая музыка для нервов 🌿 лечебная музыка для сердца и сосудов, релакс, музыка для души #86
    Опубликовано:
  • ሙክራብ 3ኛ ሰንበት የማለዳ ጉባኤ ቀጥታ ከካሳንቺስ በሰርክ ሚዲያ Serk media (1) is live
    ሙክራብ 3ኛ ሰንበት የማለዳ ጉባኤ ቀጥታ ከካሳንቺስ በሰርክ ሚዲያ Serk media (1) is live
    Опубликовано:
  • Kutaa 11 ffaa  korsii ittii fuffaa 12 часов назад
    Kutaa 11 ffaa korsii ittii fuffaa
    Опубликовано: 12 часов назад
  • ድንቅ ስብከት 12 часов назад
    ድንቅ ስብከት "በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት"በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ገብረ ኪዳን ግርማ
    Опубликовано: 12 часов назад
  • Ад на Ближнем Востоке 8 часов назад
    Ад на Ближнем Востоке
    Опубликовано: 8 часов назад
  • Мелания Трамп в ООН/США - Иран: бить или не бить/Орбан обратился к Зеленскому/Чубайс просит денег 1 день назад
    Мелания Трамп в ООН/США - Иран: бить или не бить/Орбан обратился к Зеленскому/Чубайс просит денег
    Опубликовано: 1 день назад
  • Kutaa 8ffaa 12 часов назад
    Kutaa 8ffaa
    Опубликовано: 12 часов назад
  • Kutaa 10ffaa 12 часов назад
    Kutaa 10ffaa
    Опубликовано: 12 часов назад
  • 13 часов назад
    "Cyniczny, barbarzyński, nieuprawniony". Generał Polko punktuje atak na Iran
    Опубликовано: 13 часов назад
  • KUTAA 4ffaa 12 часов назад
    KUTAA 4ffaa
    Опубликовано: 12 часов назад
  • Kutaa 12ffa 12 часов назад
    Kutaa 12ffa
    Опубликовано: 12 часов назад
  • 🔴 በቀጥታ (LIVE) | ልዩ  ጉባኤ የካቲት 21 ከፈረንሳይ ገነተ እየሱስ ገነተ ማርያም ገዳም Трансляция закончилась 12 часов назад
    🔴 በቀጥታ (LIVE) | ልዩ ጉባኤ የካቲት 21 ከፈረንሳይ ገነተ እየሱስ ገነተ ማርያም ገዳም
    Опубликовано: Трансляция закончилась 12 часов назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5