У нас вы можете посмотреть бесплатно እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያደላም! | የሮሜ መልዕክት ምዕራፍ 2| Amharic Audio Bible: Romans 2 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
✨ "በእግዚአብሔር ዘንድ ለሰው ፊት ማድላት የለምና!"✨ 🏅 በዚህ ቪዲዮ የሮሜ መልዕክት ምዕራፍ 2ን እናቀርባለን። በዚህ ክፍል ሐዋርያው ጳውሎስ በሌሎች ላይ የሚፈርዱ ነገር ግን ራሳቸው በኃጢአት የሚኖሩ ሰዎችን ይገስጻል። እግዚአብሔር በሰው ላይ የሚፈርደው በዘር ወይም በሃይማኖት ስም ሳይሆን በእውነትና በሥራ መሆኑን በዝርዝር ያብራራል። ♦️ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የሚዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ 1- የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ፦ እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው እንደሚከፍለው። 2 - የሕሊና ሕግ፦ ሕግ የሌላቸው አሕዛብ እንኳ በሕሊናቸው ሕግ እንደሚፈረድባቸው። 3 - ግብዝነት፦ በሕግ እየተመኩ ሕግን መጣስ የሚያመጣው ፍርድ። 4 - የልብ ግርዛት፦ እውነተኛ አይሁዳዊነት በውጫዊ ሥርዓት ሳይሆን በልብ መታደስ መሆኑ። "በእግዚአብሔር ዘንድ ለሰው ፊት ማድላት የለምና። ሕግ ሳይኖራቸው ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ ያለ ሕግ ደግሞ ይጠፋሉና፤ ሕግም ሳላቸው ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ በሕግ ይፈረድባቸዋል።" (ሮሜ 2:11-12) ✨በዚህ ቪዲዮ መንፈሳዊ በረከት እንደምታገኙበት ተስፋ እናደርጋለን። 🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ 👍 ቪዲዮውን ከወደዱት Like በማድረግና ለሌሎችም Share በማድረግ አጋሩ። 💬 አስተያየት ካላችሁ ከታች ባለው የመጻፊያ ቦታ ላይ አሳውቁን። #መጽሐፍቅዱስ #ስብከት #መንፈሳዊ_ምክር #AmharicBible #Ethiopia #Orthodox #Protestant #Gospel #ቃልበkal #ቃልበቃል @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirma @halwotemmanuelchurch @ProphetTilahun1